ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቀለ ከተማ ዳዕሮ ኣከባቢ ለሚያስገነበዉ የጋራ መኖርያ ቤት ኣፓርታማ ግንባት የዋላ ፕለይዉድ መሸጥ ይፈልጋል ስለሆነም

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 18, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 23, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 23, 2012 4:30 ጥዋት
  • ካልኦት ዝሽወጡ / ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
  • Print
  • Pdf

1 በዚህ ዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ

2 የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የምትችሉ

3 ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቲኦቲ ተመዝጋቢ የሆናችሁ 

4 የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ

5 ቲን ናምበር ተመዝጋቢ የሆናችሁ

6 ሰራተኻ መጓጓዥ መኪና ጨረታዉ ኣሸናፊ ድርጅት ይሆናል  

7 ጨረታዉ ቀን 23/03/2012ዓ/ም ከጥዋቱ 4፡00 ተዘግቶ 4፡30 ይከፈታል

ለበለጠ መረጃ -03 48 99 03 57

መመለስ
የጨረታ ምድብ
s