የኢ/ያ ጤና መድህን ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ ለቢሮ ኣጎልግሎት የሚወሉ ህትመት ስራዎች ለማሳተም ስለፈለግን የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ያሳደሳቹ ግብር የከፈላቹ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 16, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 18, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 18, 2012 8:02 ጥዋት
  • የህትመት አገልግሎቶች
  • Print
  • Pdf

1 ዋናዉ ከነ ቫቱ መሙላት ያስፈልጋል

2 ተወዳዳሪዉ የዘመኑ ግብር የከፈለና ፍቃድ ያሳደሰ መሆን ኣለበት

3ፕሮፎርማዉ እንደ ዉል ይቆጠራል

4 ፕሮፎርማዉ የሚወጣበት ቀን 15/03/2012ሰኣት 10፡00

5 ፕሮፎርማዉ የሚከፈተዉ 18/03/2012 ሰኣት 8፡00

6 ኣድራሻ ስ.ቁ 03 42 40 95 47 /3048409815

መመለስ
የጨረታ ምድብ
s