በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለ ፕሮጀክቱ የሚዉል የድህንነት ኣልባሳት ለማሳፋት ባግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ዉል ማሰር ግዝ መፈፀም ይፈልጋል ስለሆነም፡-

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 6, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 12, 2012 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 12, 2012 9:30 ጥዋት
  • ጨርቃ ጨርቅና ልብስ
  • Print
  • Pdf

1 ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው፡

2 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 15000.00 በባንክ የተረጋጠ ሲፒኦ በፕሮጀክቱ ስም የተዘጋጀ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

3 ተጫራቾች በዚሁ የሰሩበትን የመልካም ስራ ኣፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው፡

4 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 04/03/2012ዓ/ም እስከ 11/03/2012ዓ/ም ከሰዓት 9፡00 ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5 ጨረታው 11/03/2011ዓ/ም ከሰዓት 9፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት  ይከፈታል፡፡

6 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7 የጨረታ ሰነዱን ተጫራቾች የማይመለሰ 200 ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 09 86 89 46 32  

መመለስ
የጨረታ ምድብ
s