Closed
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ፤እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2012ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ Small Scale Irrigation Canal Diversion In Abaala woreda Shugale river consultancy Service ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ጥናቱን ማስጠናት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን በ15ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ15ኛው የስራ ቀን 4፡30 ሰዓት
ቦታኣፋር
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ1%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን