Closed
የትግራይ ክልል ጠቅላላ ፍርድ ቤት ለ2008 ዓ/ም የበጀት ዓመት በክልሉ ለሚገኝ ፍርድ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ በጨረታዉ መወዳደር የምትፈልጉ ማንኛዉንም ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወደደር ትችላላችሁ
መዝግያ ቀን ጥር 20, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥር 20, 2008 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን