ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቐሌ ከተማ ሪፈራል ሆስፒታል ለሚገነባው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል ደበል ጋቢና ፒክ ኣፕ/Double Gabin pick up/ መኪና በጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ነዳጅ ድርጅቱ ችሎ ሌላው ወጪ ባለ ንብረቱ የሚሸፍን ሲሆን በዚሁ መሰረት ለኣንድ ቀን የምታከራዩበትን ሂሳብ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት እንድታቀርቡ እያሳወቅን ተጫራቾች የሚከተሉትን መፈርቶች ማሟላት እንዳለባችሁ እናስታውቃለን፡፡
መዝግያ ቀን: ግንቦት 12, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ቦታ መቐለ