የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ኣገልግሎት የሚውሉ ለህንፃ መሳሪያ የሚያገለግሉ የኣካባቢና የኢንዱስትሪ ምርቶች፣ /Local and industrial Building materials/ ለህዝብ የጋራ ሽንት ቤት ኣገልግሎት ተንቀሳቃሽ የሚሰጡ ከብረት የተሰሩ በሮችና መስኮቶች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

መዝግያ ቀን ግንቦት 8, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 9, 2011 9:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን

በድጋሜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል መስኮት ግሪል ስራዎች ኣቅርቦትና እና ገጠማ /Supply and Fix Galvanized steel Ripe Window protection Grill/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን ሚያዝያ 17, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 17, 2011 8:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ኣገልግሎት የሚውሉ ተንቀሳቃሽ ሽንት ቤት፣ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ /Bust Bin/ እና ከብረት የተሰሩ በሮችና መስኮቶች ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ ከፅ/ቤታችን ሰነድ ጨረታ በመውሰድ እንድትወዳደሩ የጋብዛል።

መዝግያ ቀን ሚያዝያ 15, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 16, 2011 9:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ10,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን

ፕሮጀክታችን መቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል reformed bar ብረት ባለ 8 እና ባለ 10 እና ባለ 16 ለመግዛት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 19/07/2011 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ 27/07/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 27/07/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፀን ተጫራቸች ማሟላት የሚገባቸውን መመዘኛዎች ከ1-6 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።

መዝግያ ቀን መጋቢት 27, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 27, 2011 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ10,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን
s