የአክሱም ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የውሃ ቱቦ ከነመገጣጠሚያው፣ ቴክኒክ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎችና ስፔሮች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች የሞተር ሳይክል ስፔር፣ የሳይክልና የሳይክል ስፔሮች፣ የኤሌትሮኒክስ እቃዎችና ፈርኒቸር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 13, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ኣክሱም ተጨማሪ አንብብ
አክሱም ዩኒቨርሲቲ የምግብ ጥሬ እቃዎች እና አትክልቶች፣ የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ ደምብ ልብስ፣ ቋሚ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: 15 ተከታታይ ቀናት ቦታ ኣክሱም ተጨማሪ አንብብ
የየትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ጋብዮን፣ የእርሻና ችግኝ ጣቢያ መገልገያ መሣሪያዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሕትመት፣ የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 29, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የሰቲት ሑመራ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት ለ2011 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች፣የህትመት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ ንብረት፣የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች እና ተሽከርካሪ መግዛት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን: ጥቅምት 26, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ሰቲት ሑመራ ተጨማሪ አንብብ
በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ለ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ፣አላቂ የስፖርት ትጥቅ፣ኤቲና ኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ጥቅምት 19, 2011 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርስቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ዓይነት የፅሕፈትና የፅዳት መሳሪያዎች : የእንስሳት መድሃኒቶች ለመግዛትና እና ለሰራተኞች አገልግሎት የሚዉሉ ደንብ ልብስ : የድህነት ጫማና ፕላስቲክ ቦቲ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዚህ ሰራ ዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።መዝግያ ቀን: ጥቅምት 17, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ጋብዮን፣ የእርሻና ችግኝ ጣቢያ መገልገያ መሣሪያዎች፣የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ ሕትመት፣የጽዳት እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋመዝግያ ቀን: ጥቅምት 15, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) የተለያዩ የፅሕፈት እና የፅዳት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።መዝግያ ቀን: ጥቅምት 14, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በምድብ 1 የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች ምድብ 2 የፅዳትና ካፍቴርያ እቃዎች ምድብ 3 የህትመት አገልግሎት ምድብ 4 የኤለክትሪክ እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ምድብ 6 የቤትና የቢሮ እቃዎች ምድብ 7 የሰፖርት ትጥቅ ምድብ 8 የአደጋ መከላከያ ጨማና አልባሳት ምድብ 9 የህንፃ መሳርያ እቃዎች ምድብ 10 የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳደስ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 8, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት የላብራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች፣ የውሃ ማጣሪያ ማሽን፣ የፅሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የመካኒካል ኤሌክትሪክ ጥገና እና ሰርቪስ ማድረግ (HVAC PREVENTIVE MAINTENANCE WORKS)፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ከሕጋውያን ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን: ጥቅምት 6, 2011 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ