ኢማጅን ዋን ደይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን / Imagine 1 day/ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የዉጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት በትግራይ እና በኦሮሞ ክልል በትምህርት ኣሰጣጥ ማሻሻል ሥራ ላይ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ እየሰጠ ይገኛል በኣሁን ጊዜ ድርጅታችን በትግራይ ክልል በእንዳሞኾኒ ፡ ኣሕፎሮምና ፣ እምባ አለጀ ወረዳ ላሉ ትምህርት ቦቶች የተማሪዎች መቐመጫ ወንበሮች ፡ የጥግ ንባብ ሸልፊ መቐመጫ መሳሪያዎች እና ወንበሮች ፣ የትምህርት ቤት ማስታወቅያ ቦርድ ፣ የህፃናት የተለያዩ ሜዳ መጫዎቻዎች ጥቁር ሴሌዳዎች የቅድመ መደበኛ ተማሪዎች የክፍል መቐመጫዎች እና የቤተ መፃህፍት መደርደርያዎች ሌሎች የጨረታ ማሳራት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ነሐሴ 18, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 18, 2011 9:02 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን መስከረም 9, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመስከረም 9, 2009 6:00 ከሰአት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን የካቲት 25, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 25, 2008 6:00 ከሰአት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2008 ዓም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን አምስተኛ ግልፅ ጨረታ ለመማር ማስተማር የሚያገለግሉ የኤለክትሪክ እቃዎች፡ የኤለክትሮኒክስ፡ ሰሚንቶ ፡የሕክምና እቃዎች ፡የኪችን እቃዎች፡ የላብራቶሪ እቃዎች ፡የኬሚካል እቃዎች ፡መፃሕፍት ፡የንፁህ ዉሃ በቦቴ ማቅረብ ፡የኣርማታና ተያያዥ እቃዎች ፡ላዉንጅ ወይም ካፌ፡ ደንብ ልብስ ፡ጤፍ ማስፈጨት፡ የምግብ ኣቅርቦት የባቄላ ክክ ብቻ፡ የመረጃ ስርዓቶች ኣቅርቦትና ተከላ ፡እንዲሁም የወፍጮ ቤት የማስፈጨት ስራ እና ዳቦ የመጋገሪያ ስራዎች ወደ ዉጭ አዉጥቶ ወይም out source ለማድረግ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ወይም ለማሰራት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ኅዳር 24, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 24, 2008 6:00 ከሰአት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
s