በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የግንባታ ዕቃዎች ፣ የቧንቧ ዕቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ፣ የባኞና የመፀዳጃ ቤት ዕቃዎች ፣ የኢንተርኔት ገመድ ማያያዥ ዕቃዎች ፣ የሲቭል ሠራተኞች አልባሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

1 ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸዉ የጨረታ አይነቶች ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ በአቅራቢነት የምስክር በአገልግሎት ሰጪነት ስለመመዝገባቸዉ የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና ግብር ስለመክፈላቸዉ ማረጋገጫ የሚችሉ

2 የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ /ከፋይነት/ ማርጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ

3 የንግድ ምዝገባና ምስክር ወረቀት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ

4 ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸዉን ለእያንዳንዱ ጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ላይ በተገለፀዉን መመሪያ መሰረት በባንክ የተረጋገጠ ስፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

5 ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ የእቃዉን ኣይነት ኤንቨሎፕ ላይ በግልፅ መፃፍ ይኖርባቸዋል

6 የጨረታ ሰነድ ከተጫራቾች ዝርዝር መመሪያ ጋር የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታዉጆ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት ቀናት ዉስጥ ሸሬ በሚገኘዉ የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መመሪያ ግዥ ቡድን ቢሮ መግዛት ይችላል

7 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን ሽሬ ከተማ በሚገኘዉን ማ/ዕዝ ጠመምሪያ መዝናኛ ክበብ ዉስጥ ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሣጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል

8 ጨረታዉ መጋቢት 21 ቀን 2010 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ማ/ዕዝ መዝናኛ ክበብ ዉስጥ ይከፈታል

9 አሸናፊ ተጫራቾች ዉል ሲፈፅሙ የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ስፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ያሽፋቸዉን እቃዎች በራሳቸዉ ትራንስፖርት ወጭ በማጋጎዝ ሽሬ ከተማ በሚገኘዉ የማ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል

10 መሰሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ እንዲሁም ከአጠቃላይ ግዢ 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መበቱ የተጠበቀ ነዉ

12 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 034 444 23 77/ 034 444 43 93 ይደዉሉ

ድሕሪት
ጨረታ መደብ
  • ሶፍትዌርን ኔትዎርክ (58)
    • ኮንስትራክሽን (1047)
      • ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት (4461)
        • ሒሳብ ኣደሓሕዛን ኦዲት ምግባርን (256)
          • ሕርሻ (508)
            • ህንፃ መሳርሒ (7192)
              • ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት (1689)
                • ምምካር (180)
                  • ትምህርቲን ስልጠና (199)
                    • ኤሌክትሪካልን ኤሌክትሮ መካኒካል (1830)
                      • ምግብን መስተን (514)
                        • እግድ (40)
                          • ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (77)
                            • ፈርኒቸር (1283)
                              • ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት (86)
                                • ውህብቶን ውፅኢት ኢደ ጥበብ (4)
                                  • ጥዕና (266)
                                    • ናገዛ ኣቁሑት (87)
                                      • ኢንሹራንስ (4)
                                        • ናይ ቤተ ፈተነ ኣቁሑትን ኬሚካልን (288)
                                          • መሬትን ሊዝን (59)
                                            • ፅገና (833)
                                              • ናይ ሕክምና ኣቁሑት (426)
                                                • መዓድንን ናይ ተፈጥሮ ሃፍትን (21)
                                                  • ናይ ቢሮ አቁሑትን ፅሕፈት መሳሪሕን (2985)
                                                    • መዐሸጊን መጠቅለሊን ወረቀት (6)
                                                      • ምስሊን ቀረፃን (23)
                                                        • ስራሕቲ ሕትመት (1658)
                                                          • ስራሕቲ ምልላይ (83)
                                                            • ክራይ (737)
                                                              • መሸጣ (1182)
                                                                • ስራሕቲ ሓለዋን ሰኪዩሪቲ (93)
                                                                  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ (8589)
                                                                    • ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን (360)
                                                                      • መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን (25)
                                                                        • ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን (831)
                                                                          • ናይ ትራንዚትን መጋዓዝያን ግልጋሎት (360)
                                                                            • ተሽከርከርትን ከበድትን ማሺነሪ (578)
                                                                              • መኽዝን (33)
                                                                                • ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ (237)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትን ስራሕቲ ሓፂነ መፂን (267)
                                                                                    s