ኣሰቸኮይ ጨረታ
የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የቪዲዩ ኮንፈረንስ ሩም : የጣራ ስራ : የቀለም ቅብ እንዲሁም የኤሌክትሪክ ስራዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
ተጫራቾች የሚገባቸዉ መስፈርቶች
ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና የ 2006 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃደ ማቅረብ አለባቸዉ::
በቡይልዲንግ ኮንስትራክሽን ደረጃ 9 በላይ መሆን ይጠበቅባችዋል
ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ /CPO/ ብር 2000 ማስያዝ አለባቸዉ::
ተጫራቾች ከጥር 12 ቀን 2007 ዓ/ም ሎጂስቲክስ እና ፋሲሊቲ ክፍል 4 ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 በምምጣት የማይመለስ ብር ሃምሳ /50/ በመክፈል ለሽያጭ የተዘጋጀዉን በዋናዉ ዕቃ ግምጃ ቤት ግቢ ዉስጥ እና ሰሜን ዕዝ በሚገኘዉ ኢትዩ ቴሌኮም ግቢ ለጨረታ የተገጋጁ የጣዉላ ሳጥን : አሮጌ ጣዉላ እና እንጨት በአካል በቦታዉ ድረስ በመምጣት በስራ ሰዓት ማየት ይኖርባቸዋል::
ተጫራቾች ዕቃዎቹን የሚገዙበት ቀን ጠቅላላ ዋጋ በማስመጣት በስመ በታሸገ ኢንቨሎፕ አዘጋጅተዉ ሙሉ አድራሻዉን በመግለፅ ሎጂስቲክ እና ፋሲሊቲ ክፍል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 መቤቱ ባዘጃገዉ የጨረታ ሳጥን ከ ጥር 12 ቀን 2007 ዓ/ም ጥር 21 ቀን 2007 ዓ/ም ከቀኑ 11: 00 ድረስ ማሰገባት ይኖርባዋል ከዚህ በሃላ የሚቀርብ ማንኛዉም ሰነድ ተቀባይነት የለዉም::
ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ጥር 22 ቀን 2007 ዓ/ም ጥዋት 3:00 በሰሜነ ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም 5 ኛ ፎቅ በሚገኘዉ የስብስባ አደራሽ ይከፈታል::
አሸናፊዉ ከተገለፀ በሃላ ሰራዉን በ10 ቀናት ዉስጥ መጀመር ይጠበቅበታል::
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዘ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
አንድ ተጫራች ባቀረበዉ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም::
በመጨረሻም አሸናፊ የሚሆነዉ ተጫራች አሸናፊ ተጫራች ከተገለፀ በሃላ ስራዉን በ 10 ቀናተ ዉስጥ መጀመር ይጠበቅበታል ::