የኢትዮጵያ ስታቲስቲክ አገልግሎት የመቐለ ቅ/ፅ/ቤት የተሸከርካሪዎች ጥገና ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ የጋራጅ ባለንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 16, 2018 ( ከ 2 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 20, 2018 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣይገልፅም
  • የተሽከርካሪ ጥገና
  • Print
  • Pdf

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቅያ

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክ አገልግሎት የመቐለ ቅ/ፅ/ቤት የተሸከርካሪዎች ጥገና ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ የጋራጅ ባለንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት ጨረታውን የምታሟሉ ተጫራቾች በዝርዝር የቀረቡትን የመጫረቻ ሰነድ ላይ የነጠላ ዋጋ ሞልታችሁ የጨረታ ሰነዱ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት (5) የስራ ቀናት እንድታቀርቡ እያሳሰብን መስሪያ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

አንድ የተሟላ ጋራዥ ሊኖሩት የሚገቡ የሥራ ማሽን፣ ሙያተኛ እና የብቃት ማረጋገጫ ዝርዝር

I. የሥራ ቁሳቁሶች Tools (ማሽኖች)

1. የተሽከርካሪ መጠገኛና መፈተሻ ጉድጓድ

2. ባራኮ ሞተር (ሞተር ማውረጃ መጫኛ )

3. የቀለም ቅብ

4. ኤሌትሪክ መበየጃ(ሰላትርሽ)

5. ኦክስጅን መበየጃ

6. ባትሪ ቻርጂንግ እና አሲድ መሙያ

7. ኮንፕሬሰር

8. ሌዝ ማሽን ጥርስ ማውጫ

9. የእሳት አደጋ መከላከያ

II. የጋራዥ ዋና ዋና ሙያተኞ

1. ቦዲ ማን (Body man)

2. ኤሌክትሪክሽያን (Electrician)

3. በያጅ ሰላትርሽ

4. ኢንጅን ማን (Engine man)

5. ራዲያተር ሠራተኛ

6. ቀለም ቀቢ

7. ጥበቃ

III. ጋራጁን ሕጋዊነት(ተ

1. የንግድ ፍቃድ ሠርተፊኬት

2. ኢንሹራንስ

3. የሥራ ደረጃ -3 3

4. እስቶር

5. ቢሮ (ኮምፒተር)

7. Tool Shop

የሚያደርጉት)መመዘኛዎች

9. ፊልድ ላይ የቢሮ ተሽከርካሪ ቢበላሽ ወጥቶ ለመስራት ፈቃደኛ መሆን

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s