ሱር ኮንሰትራከሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የካተር ፒላር : ዶሳን :ቦማግ : ሊጎንግ እና ሌሎች ማሽነሪዎች መለዋወጫ እቃዎች : የሰርበይ ኢኩፕመንት እንዲሁም የሶይል ላብራቶሪ እቃዎች ከአቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋ

በመሆኑም በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከታች የተገለፀውን መስፈርት በማሟላት በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው እንድትሳተፉ ይጋብዛል።

1. ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፤ ቲን ቁጥር እና ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

ተጫራቾች ይህማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ከወጣበትቀንጀምሮእስከታህሳስ 3 ቀን 2017 . ድረስ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዝርዝር መስፈርቶች እና የእቃዎቹ ዝርዝር የያዘውን ሰነድ ዘወትር በስራ ቀናት የማይመለስብር 300.00 (ብርሶስትመቶ) በመክፈል አዲስ አበባ ሜጋ ህንፃ አጠገብ ከሚገኘው መስሪያቤታችን 15ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1502 ወይም መቐለ ላጪ ከሚገኘው መስሪያ ቤታችን ግዢ ክፍል መውሰድ ይችላሉ።

2. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

3. ለተጨማሪ ማብራርያ በስ.ቁ. +251 914 765 679፣ +251 910 879 842 እና +251 910 332 805 መደወል ወይም በአካል በመሄድ መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ፡- ከደምበልወደቦሌበሚወስደውመንገድሜጋህንፃአጠገብ።

ሱርኮንስትራክሽንኃላ.የተ.የግ.ማህበር

ድሕሪት
ጨረታ መደብ
  • ሶፍትዌርን ኔትዎርክ (58)
    • ኮንስትራክሽን (1047)
      • ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት (4461)
        • ሒሳብ ኣደሓሕዛን ኦዲት ምግባርን (256)
          • ሕርሻ (508)
            • ህንፃ መሳርሒ (7192)
              • ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት (1689)
                • ምምካር (180)
                  • ትምህርቲን ስልጠና (199)
                    • ኤሌክትሪካልን ኤሌክትሮ መካኒካል (1830)
                      • ምግብን መስተን (514)
                        • እግድ (40)
                          • ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (77)
                            • ፈርኒቸር (1283)
                              • ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት (86)
                                • ውህብቶን ውፅኢት ኢደ ጥበብ (4)
                                  • ጥዕና (266)
                                    • ናገዛ ኣቁሑት (87)
                                      • ኢንሹራንስ (4)
                                        • ናይ ቤተ ፈተነ ኣቁሑትን ኬሚካልን (288)
                                          • መሬትን ሊዝን (59)
                                            • ፅገና (833)
                                              • ናይ ሕክምና ኣቁሑት (426)
                                                • መዓድንን ናይ ተፈጥሮ ሃፍትን (21)
                                                  • ናይ ቢሮ አቁሑትን ፅሕፈት መሳሪሕን (2985)
                                                    • መዐሸጊን መጠቅለሊን ወረቀት (6)
                                                      • ምስሊን ቀረፃን (23)
                                                        • ስራሕቲ ሕትመት (1658)
                                                          • ስራሕቲ ምልላይ (83)
                                                            • ክራይ (737)
                                                              • መሸጣ (1182)
                                                                • ስራሕቲ ሓለዋን ሰኪዩሪቲ (93)
                                                                  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ (8589)
                                                                    • ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን (360)
                                                                      • መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን (25)
                                                                        • ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን (831)
                                                                          • ናይ ትራንዚትን መጋዓዝያን ግልጋሎት (360)
                                                                            • ተሽከርከርትን ከበድትን ማሺነሪ (578)
                                                                              • መኽዝን (33)
                                                                                • ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ (237)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትን ስራሕቲ ሓፂነ መፂን (267)
                                                                                    s