በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የመቐለ ቅ/ጽ/ቤት በመቐለ ከተማ በሰሜን ክ/ከተማ በቀበሌ 06 ዋና ቢሮ የሚገኘዉ የሰራቶኞች ክበብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ረቡዕ ጥሪ 22, 2016 ( ቅድሚ 11 ወርሒ)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሓሙስ ጥሪ 30, 2016 04:00 ቅደሚ ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:5000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:--
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ሓሙስ ጥሪ 30, 2016 04:30 ቅደሚ ሰዓት
  • ካፌን ሬስትራንትን/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

 በመሆኑም መ/ቤቱ ጥራቱን የጠበቀ  የመስሪያ ቤት የዉሃ የመብራት የሻሂ ማሽን የክችን ዕቃዎች ማጠቢያ ሲንክ የሚያቀርብ / የሚሸፈን ፍትሃዊ በሆነ ዋጋና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ የክበብ አገልግሎት  ለመስጠት የሚፈልግ የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርቱን በማማላት መወዳደር ይችላል

1 ዜግነቱ ኢትዩጰያዊ የሆነ

2 በዘርፉ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል

3 የዘመኑ ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢዊ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

4 የመስተንግዶ አገልግሎትን ስልጠናን በወሰዱ አስተናጋጆች መስጠት የሚችል ስልጠና የወሰደ ስለመሆናቸዉ ሰርተፈኬት ያቀረበ የተሻለ ዕል ይኖረዋል

5 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000 በባንክ በተመሰከረለት ቼክ ስፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስተና /ጋራንቲ/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ

6 ተጫራቸች የሚወዳደርቡትበትን ዋጋ በስም በታሽገ  አኤንቨሎፕ በማድረግ ጥር  30/2016 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት በፊት ለዚሁ  በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት  ይኖርባቸዋል ጨረታዉ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:30 በመ/ቤቱ የሃብት አስተዳደር ቢሮ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

7 መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ ስልክ 0919068385 / 0914830469

ድሕሪት
ጨረታ መደብ