በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የትግራይ ክልል ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለፀውን ቆጣሪ ቦርድ ላይ የሚለጠፍ የደንበኛ መረጃ የያዘ መለያ ካርድ በማተም በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ዓርቢ ሕዳር 14, 2016 (ልዕሊ 2 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ዓርቢ ሕዳር 28, 2016 08:30 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ: 73824.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ዓርቢ ሕዳር 28, 2016 09:00 ደ/ሰዓት
  • ናይ ሕትመት ስራሕቲ
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

ተ.ቁ

የእቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዋስትና ማስከበሪያ ብር

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መዝግያ ቀንና ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መክፈቻ ቀንና ሰዓት

የደንበኛ መረጃ የያዘ መለያ ካርድ በማተምና ካርዱ በጠሪ ላይ የሚለጠፍበት ማጣበቂያ ፕላስተር

(Double Sided

Adhesive Tape)

በማጣበቅ በቀረበ ሳምፕል መሠረት

ቁጥር

320,000

73,824.00

28/03/2016 ዓ.ም. ሰዓት

8፡30

28/03/2016 ዓ.ም. ሰዓት

8:30

ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin No./ እና የገንዘብ ሚኒስተር የምዝገባ ምስክር ወረቀት በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው መተፍ ይችላል፡፡

ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 28/03/2016 ዓ.ም በአለው ጊዜ ዘወትር በሥራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 32 በመምጣት የማይመለስብር 300.00 /ሦስትመቶብር/ በመክፈልመግዛትይችላሉ፡፡

ተጫራቾች ከጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዋስትማስከበሪያበስምበሚያቀርቡትከትግራይክልልኤሌክትሪክአገልግሎትተብሎለእቃውብር 73,824.00/ሰባሦስትሺህስምንትመቶሃያአራትብር/ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ CPO ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

አድራሻ፡- መቐለከተማፕላኔትሆቴልአጠገብየሚገኘውየኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎትየትግራይክልል/ቤት 3ፎቅፕሮኩዩርመንትሎጀስቲክስዌርሃውስእናፋሲሊቲቢሮቁጥር 31 መሆኑንእናሳውቃለን፡፡

ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቴክኒካል “ኦሪጅናል እና ኮፒ” እና ፋይናንሻል “ኦሪጅናል እና ኮፒ” በማለት በተለያዩ ፖስታ በማሸግ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ቁጥር ት/ክ/ኤ/አ/009/2015 ትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት የሚል ምልክት በማድረግ እስከ 28/03/2016 .ከቀኑ 830 ሰዓትድረስከላይበተጠቀሰውአድራሻለዚሁጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በተዘጋጀውሳጥንውስጥማስገባትይኖርባቸዋል፡

ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትከቀኑ 900 ሰዓትላይይከፈታል፡፡

ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 09 14 12 65 26 መደወል ይችላሉ፡፡

የኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎትየትግራይክልል/ቤት

ድሕሪት
ጨረታ መደብ
  • ሶፍትዌርን ኔትዎርክ (58)
    • ኮንስትራክሽን (1047)
      • ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት (4461)
        • ሒሳብ ኣደሓሕዛን ኦዲት ምግባርን (256)
          • ሕርሻ (508)
            • ህንፃ መሳርሒ (7192)
              • ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት (1689)
                • ምምካር (180)
                  • ትምህርቲን ስልጠና (199)
                    • ኤሌክትሪካልን ኤሌክትሮ መካኒካል (1830)
                      • ምግብን መስተን (514)
                        • እግድ (40)
                          • ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (77)
                            • ፈርኒቸር (1283)
                              • ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት (86)
                                • ውህብቶን ውፅኢት ኢደ ጥበብ (4)
                                  • ጥዕና (266)
                                    • ናገዛ ኣቁሑት (87)
                                      • ኢንሹራንስ (4)
                                        • ናይ ቤተ ፈተነ ኣቁሑትን ኬሚካልን (288)
                                          • መሬትን ሊዝን (59)
                                            • ፅገና (833)
                                              • ናይ ሕክምና ኣቁሑት (426)
                                                • መዓድንን ናይ ተፈጥሮ ሃፍትን (21)
                                                  • ናይ ቢሮ አቁሑትን ፅሕፈት መሳሪሕን (2985)
                                                    • መዐሸጊን መጠቅለሊን ወረቀት (6)
                                                      • ምስሊን ቀረፃን (23)
                                                        • ስራሕቲ ሕትመት (1658)
                                                          • ስራሕቲ ምልላይ (83)
                                                            • ክራይ (737)
                                                              • መሸጣ (1182)
                                                                • ስራሕቲ ሓለዋን ሰኪዩሪቲ (93)
                                                                  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ (8589)
                                                                    • ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን (360)
                                                                      • መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን (25)
                                                                        • ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን (831)
                                                                          • ናይ ትራንዚትን መጋዓዝያን ግልጋሎት (360)
                                                                            • ተሽከርከርትን ከበድትን ማሺነሪ (578)
                                                                              • መኽዝን (33)
                                                                                • ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ (237)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትን ስራሕቲ ሓፂነ መፂን (267)
                                                                                    s