በትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ዘርፍ ሃብት እንስሳትና ልማትይ ዓሳ Multipurpose one line tamato pasta and fruit juice machine መግዛት ስለሚፈልግ በዚ ዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቹ ኣቅራቢዎች የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል

1 ተወዳዳሪዎች በዉድድሩ ለመሳተፍ የሚያስችላችሁ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ፣ የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬትና ያለፈዉ ወር ቫት ዲክለር የተደረገ

2 የመወዳደርያ ሃሳቡ በታሸገ ኢቨሎፕ ሆኖ እስከ 03/13/2012ዓ/ም ከጥዋቱ 3፡30 ሰዓት ለቢራችን የግዢ ቡድን ቢሮ ቁጥር 12 መድረስ ኣለበት ፕሮፎርማዉ 03/13/2012ጥዋት 4፡30 ተዘግቶ ወድያዉ 4፡30 ይከፈታል

 3 የ ፕሮፎርማዉ ማስከበርያ 30,000.00 ብር በስፒኦ በመስሪያ ቤታችን ስም አሰርተዉ ማቅረብ የሚችሉ

4 መስርያ ቤታችን የተሻ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ  03 44 40 43 46

ድሕሪት
ጨረታ መደብ