1 ማንኛዉ በዘርፉ የተሰማራና ብቃት ያለዉ ድርጅት ከላይ የተዘረዘሩትነ እቃዎች ለማቅረብ የሚችል መወዳደር ይችላል::
2 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከ 08/1/2008 ጀምሮ የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር) በመክፈል ከዚሁ በታች ከተጠቀሱት ኣድራሻዎቻችን ማግኘት ይችላሉ::
በትግራይ በሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት መደበኛ ግዥ ክፍል
3 የጨረታ ሰነዳችን ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ 15 ቀናት ከታች በተገለፀዉ ኣድራሻችን በመቅረብ ማግኝት ይቻላል::
4 ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ቫት ዲክለረሽን የኣቀራቢነት መለያ ካርድ እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN NUMBER) ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ::
5 ተጫራቾች ለመኪና ጎማ ብር 5,000 (አምስት ሺ ብር) ለመኪና ባትሪ 3,000 (ሰወስት ሺ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ (CPO ) ማስያዝ ይኖርባችዋል::
6 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን “በሁለት ፖስታ “ኣንድ “ኦርጅናል “እና ሁለት “ኮፒ”በስም የታሸጉ ኢንቨሎፖች እስከ ቀን 28 /01/ 2008 ዓም ከቀኑ 8:30 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰዉ የፅ/ቤቱ ኣድራሻ በተዘጋገዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸዉ::
7 ጨረታዉ በተመሳሳይ ቀን 28 /01 /2008 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቢሮ መደበኛ ግዥ ክፍል ይከፈታል በተጨማሪ ተጫራቾች ስለ ጨረታ ማብራሪያ ከፈለጉ ስልክ ቁጥር 0344411795 / 0344411794 በተጠቀሰዉ ኣድራሻ ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::
8 ይህ ጨረታ የሚቆይበት ጊዜ(Bid Validity Period) ጨረታዉ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለ60 የስራ ቀናት የፀና ይሆናል
9 መስረቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በክፋል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
የትግራይ በሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ መደበኛ ግዥ ክፍል
Backs