መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት ለሚገነባዉ የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል የአጥር ግሪል ብረት ሥራ በጨረታ አወዳድሮ በሳብ ኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል ::
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 13, 2007 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • ኮንስትራክሽን
  • Print
  • Pdf

መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት ለሚገነባዉ የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል የአጥር ግሪል ብረት ሥራ በጨረታ አወዳድሮ በሳብ ኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል :: ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፀዉን መስፈርት ይምትሞሉ ተጫራቾች የእጅ ዋጋ ከዕቃዉ ጋር አስፈላጊነቱ መሳርያ ጋር ይምትሰርበት ዋጋ በማቅረብ እንድትሳተፉ ፕሮጀክቱ ይጋብዛል ::

1 ተጫራቶች በዘረፉ ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያላቸውና ከደረጃ ስድስትና ከዝያ በላይ ህጋዊ መብቱን የስራ ግብር የከፈሉ

2 የጨረታ ማስያዥኣ ብር 100,000 00 ብር (CPO) ማስያዝ የሚችሉ በተጨማሪም VAT ተመዝጋቢ መሆናቸዉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ::

3 የስራ ዝርዝር መግለጫ ከፕሮጀክቱ ፅ/ቤት በመቅረብ ሰነዱን የማይመለስ 200.00 ብር በመክፈል መግዛት ይጠበቅባችዋል::

4 በዘርፉ የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃ ከህጋዊ ድርጅት ማቅረብ የሚችሉ

5 ተጫራቶች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ፓስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 11/3/2007 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 20/03/07 ዓ/ ም ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት ማስገባት ይጠበቅባችዋል ::

6 ጨረታዉ 20/03/07 ዓ /ም ከጥዋቱ 3:30 ሰዓት ይከፈታል::

7 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪማብራሪያ የጨረታ ቦታ አዋሽ ካምፓስ ፊት ለፊት ለሚገነባዉ የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል

ስልክ 09 36 82 93 32

09 1132312 ይደዉሉ


 

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s