በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የተለያዩ ሲቪል አልባሳት፣ ያገለገሉ የመመገቢያ ዕቃዎች፣ ከጀኔሬተር ጀምሮ የተለያዩ ማሽኖች የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥም እንዲሁም መግዛትም ይፈልጋል

1ኛ. ሎት 1 የተለያዩ ሲቪል አልባሳት

2ኛ.ሎት 2 ያገለገሉ የመመገቢያ ዕቃዎች፣ ከጀኔሬተር ጀምሮ የተለያዩ ማሽኖች የተለያዩ ብረታ ብረቶችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

1 በዚህ መሰረት በስራው የተሰማሩ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር ከፋይ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የተገለፁ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ግብር ከፋይ ሠርተፍኬት የቫት ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸውን ይጋብዛል፡፡ ተጫራቾች የጨረታው ዝርዝር መመሪያና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ከተራ ቁጥር 1

2 ለእያንዳንዳቸውየማይመለስ 100.00 ብርአንድመቶብር/ ብቻ በመከፈል በስራ ሰዓት በትግራይ ከልል ምስራቃዊ ዞን ዓዲግራት ከተማ የኛ እ/ክ/ጦር መምሪያ ካምፕ ኛ ፎቅ በሚገኝ ግዥ ዴስክ ቢሮ ቁጥር 7 ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከህዳር 26/03/2012 /ጀምሮበግንባርበመቅረብየጨረታሰነድበመግዛትበቢሮውወደተዘጋጀውየጨረታሰነድማስገባትየምትችሉመሆኑንእያሳወቅንጨረታው15 ቀናትአየርላይታህሳስ 10/4/2012 .ከቀኑ 600 ሰዓትተዘግቶበዚሁዕለትከቀኑ 800 ሰዓትተጫራቾችወይምሕጋዊወኪሎቻቸውበተገኙበትይከፈታል፡፡መስሪያቤቱየተሻለአማራጭካገኘጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪማብራሪያ 0920434229 /ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በሀገርመከላከያሚኒስቴርየሰሜንዕዝ

ጠቅላይመምሪያ 11//ጦርመምሪያ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s