የአፋር መንገድ ልማት እና ትራንስፖርት ቢሮ በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ሥራዎች እና የመንገድ ጥገና ሥራዎች ላይ ለተሰማሩት ከባድ ተሽከረካሪዎች፤ ማሽነሪዎችና አነስተኛ ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ጎማዎች እና ከለመዳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 2, 2012 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: 10 /አስር/ ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 11፡00
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:1%
  • ቦታ: ኣፋር
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:200.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3:00
  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/
  • Print
  • Pdf

ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን የወጣበት ቀን : ህዳር 2/2012  ጨረታዉ የሚዘጋብት ቀን:  በ10 ተከታታይ ቀናት እስክ ቀኑ 11:00  ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን :  በ11ኛዉ የስራ ቀን ከጠዋቱ 3:00                             

ተቁ.

የማሽን የተሽከርካሪው 

ዓይነት 

የጎማው መጠን 

1

የገልባጭ መኪኖች ጎማ 

12.00 x20-18PR 

2

የግሬደር ማሽን ጎማ

13.00x 24 

3

የሎደር ማሽን ጎማ

20.5X 25 

4

የአነስተኛ ተሽከርካሪ ጎማ ከነካለመዳሪያ 

7.50X16 12pr 

5

የአነስተኛ ተሽከርካሪ ጎማ ከነካለመዳሪያ 

7.00-16/2055/7OR 

6

የአነስተኛ ተሽከርካሪ ጎማ ከነካለመዳሪያ 

7.00-16/2055/R16 

7

የሰርቪስ መኪና ኮስተር/ ጎማ ከነካለመዳሪያ 

8

የትራክተር ጎማ ከነካለመዳሪያ የፊት 

11.20X20

9

የትራክተር ጎማ ከነካለመዳሪያ  የኋላ  

13.6X38

10

የትራክተር ተሳቢ ጎማ ከለመዳሪያ 

7.50X16

11

የገልባጭ ተሽከርካሪዎች ከለመዳሪያ 

12.00X20/11.00X20

12

ግሬደር ማሽን ከለመዳሪያ 

13.00X24

13

ሎደር ማሽን ከለመዳሪያ 

20.5X25

  • በዚሁ መሰረት ማንኛውም ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200 / ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሠመራ በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን ግዥ/ፋይ/ንብ/ አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 01 ሰማቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ለ2012 ዓም የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃዳቸውን፣ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት፤ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሰርተፊኬት እና የመንግሥት መ/ቤቶች በሚፈፅሙት ግዥዎች ላይ፣ ለመሳተፍ በአቅራቢዎች ዝርዝር መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምዝገባ ሰርተፊኬት /ምስክር ወረቀት/ ኮፒ ይዘው በመቅረብ የጨረታ ዶክሜንት በመግዛት በጨረታው ላይ ለመወዳደር ይችላሉ፡፡
  • ማንኛውም ተጫራቾች በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ /ቢድ ቦንድ / ከጠቅላላ ዋጋ 1 % /ሲፒኦ / የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዳቸውን ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አሥር ተከታታይ ቀናት/ እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን መ/ ቤታችን ግዥ/ፋይ/ንብ/አስተዳደርደጋፊ የሥራሂደት ቢሮቁጥር 01 ሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ ለ 10 /አስር/ ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ከፍት ሁኖ ወዲያውኑ ታሽጎ በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 
  • የአፋር መንገድ ልማት እና ትራንስፖርት ቢሮ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

አድራሻ፡- ሰመራ ስልክ ቁጥር፡- 0336660754 

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ

መመለስ
የጨረታ ምድብ