- የውሃ ትቦ ከነመገጣሚያው፣
- ቴክኒክ መሳሪዎችና ህ/ መሳርያዎች፣
- ሰመርስብል ፓምፕ፣
- ኤሌትሪክ መለዋወጫ እቃዎች
- የመኪና ጎማዎችና ስፔሮች፣
- የመኪና ጌጣጌጦች፣
- የፅህፈት መሳሪያ፣
- የፅዳት እቃዎች፣
- የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
- የሞተር ሳይከል ስፔር፣
- የሳይክል ስፔሮችና ፈርኒቸር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ተጫራቾች ሊያሟሉት የሚገባ፡
- ከስራው ጋር አግባብነት ያለው የ2012 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ቫት ተመዘጋቢ የሆነ የነሐሴ ወር 2012 ዓ/ም ሒሳብ ያሳወቀ፡፡
- ቲን TIN/ ነምበርና የታደሰ የአቅራቢነት ሰርቲፍኬት ማቅረብ የሚችል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ለትቦ ከነመገጣጠሚያ፣ ቴክኒክ መሳሪያ እና ህ/መሳሪያ፣ ሳመር ስዩፕል ፓምፕ፣ ኤሌትሮኒከስ ብር 20,000.00፣ ኤሌትሪክ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎችና ስፔሮች፣ የፅሕፈት መሳርያ፣ የፅዳት እቃዎች ብር 10,000,00 የሞተር ሳይክል ስፔር፣ የሳይክል ስፔሮችና የመኪና ጌጣጌጦችና ፈርኒቸሮች ብር 5,000.00፣ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል፡፡
- በራሱ ትራንስፖርት መጫኛና ማውረጃው ችሎ ወደ ፅ/ቤቱ ማስረከብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች ማሽነፋቸው ካወቁ በሶስት /3/ ቀናት ውስጥ ውል ማሰር የሚችልና፣ ለአሽነፈው ንብረት 10% CPO ማስያዝ የሚችል፡፡
- ለጨረታ ሰነድ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ የማይመለስ በመከፈል በስራ ሰዓት በአክሱም ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ፅ/ ቤት ቢሮ ቁ.12 ከ 17/2/2012 ዓ/ም እስከ 9/3/2012 ዓ/ም መውሰድ ይቻላል፡፡
- ተጫራች በሚወዳደርበት ንብረት የአንዱ ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ በመሙላት ስርዝ ድልዝ የሌለበት በእያንዳንዱ ገፅ ፊርማና ማህተም በማስቀመጥ በፖስታ በማሽግ ከላይ የተጠቀሰ ቀናት ውስጥ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅበታል፡፡
- ጨረታ የሚዘጋበት ቀን 9/3/2012 ዓ/ም 3:00 ሰዓት የጨረታው የሚከፈበት ቀን 9/3/2012 ዓ/ም 3:30 ሰዓት ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት መመሪያው በሚፈቅደው መሰረት ይከፈታል፡፡
- ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከአገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 034 77 53267/2270 ወይም 0940 97 47 24 መጠየቅ ይቻላል
የአክሱም ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት
ፅ/ቤት
መመለስ- ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
- ኮንስትራክሽን (301)
- ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
- የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
- ግብርና (198)
- የግንባታ እቃዎች (1266)
- ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
- ማማከር (41)
- ትምህርትና ስልጠና (27)
- ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
- ምግብና መጠጥ (175)
- እግድ (56)
- ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
- ፈርኒቸር (230)
- ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
- ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
- ጤና (41)
- የቤት ዕቃዎች (44)
- ኢንሹራንስ (1)
- የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
- መሬትና ሊዝ (3)
- ጥገና (81)
- የህክምና ዕቃዎች (63)
- መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
- የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
- ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
- ፎቶግራፍና ፊልም (6)
- የህትመት ስራዎች (110)
- የማስታወቅያ ስራዎች (11)
- ኪራይ (213)
- ሽያጭ (333)
- የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
- የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
- የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
- ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
- ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
- የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
- የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
- መጋዝን (25)
- እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
- ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
s