የትግራይ ክልል ትም/ት ቢሮ የተለያዩ መፅሃፍት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 4, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን በ 3፡45 ሰዓት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 400000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: በ16ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • መፃፍና የትምህርት ቁሳቁሶች
  • Print
  • Pdf

ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን  4/2/2012 

: ጨረታዉ ሚዘጋበት ቀን በ16ኛዉ በ 3:45 ሰዓት

ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን በ16ኛዉ በ4:00 ሰዓት                                                                       

1 ጨረታው በተመለከተ ንግድ ፍቃድ ያለውና የ2011 ዓ.ም ያሳደሰ መሆን አለበት።

2 በአቅራቢነት የተመዘገበና ቲን ቁጥር ያለው።

3 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 400,000.00 (አራትመቶብር) CPO ወይም የግዢ መምሪያ በሚፈቅደው መሰረት ማቅረብ ይጠበቅበታል ።

4 ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት መቐለ ከሚገኘው ከትግራይ ክልል ትምቢሮ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል መውሰድ ይቻላል።

5 ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በተከታታይ እስከ 16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ በትግራይ ክልል ትም/ቢሮ 1ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን የጨረታ ዶክመንት ማስገባት ይገባል።

6 ጨረታው 16ኛውቀን 345 ሰዓትታሽጎበዚሁቀን 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኙበት ይከፈታል። 16ኛው ቀን በዓል ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን የመዝጊያና የመከፈቻ ቀን ይሆናል።

7 የጨረታ አሸናፊ ውል ከፈፀመበት ጊዜ ጀምሮ በተከታታይ 60 ቀናት ውስጥ በተሰጠው ስፔስፍኬሽን መሰረት ጥራት ያለው መፅሃፍት አሳትሞ ትራንስፖርትና ሌሎች ወጪዎች ሸፍኖ በትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ንብረት ክፍል ማስረከብ ይኖርበታል።

8 ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው።

9 ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪመረጃበስልክቁጥር፡- 0344 40 34 77/0344408299 በመደወል መጠየቅ ወይም በትግራይ

ክልልትም/ቢሮዌብሳይትWWW.tigrayeduc.comማየትይቻላል።

የትግራይክልልትም/ቢሮ

   



መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s