ኣንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ኣ.ማ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በስሩ ለሚገኙ24 /ሃያ ኣራት/ ኣዳዲስ ቅርንጫፎች በዘርፍ በተሰሩ ድርጅቶች በኣልሙኒየም ወይም በሜታል ኣር ኤስ ኤች ( RSH) የጥበቃ ቤት (SENTRY BOX ) በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።ስለሆነም

1 በዚሀ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ኣንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ኣ.ማ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በግንባር በመቅረብ ጨረታው ከወጣበት ቀን 30/01/2012ዓ/ም -08/02/2012 ዓ/ም በባንኩ የተዘጋጀ የጨረታ ዝርዝር መግለጫ እና የጨረታ ሰነድ ቀይ መስቀል ፊት ለፊት የሚገኘው የኣንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ኣ.ማ የሰሜን ፅ/ቤት ኣንደኛ ፎቅ ላይ የጨረታ ሰነዱ በብር 100( መቶ) መግዛት ይቻላል።

ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

1 ውል ማሰር የሚችል

2 የ2011 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃድና የቫት ሰርቲፊኬት የመስከረም ወር ቫት የከፈለ መሆኑን ማረጋገጫ (ቫት ዲክላርስዮን) እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው።

3 ዋጋው ቫት ያካተተ መሆኑን እና ኣለመሆኑን መግለፅ ኣለበት። ካልተገለፀ ዋጋው ከነቫቱ እንደሆነ ተደርጎ ይወስዳል።

4 ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን 2% በባንክ የተመሰረተ ሲፒኦ ብቻ ማሰያዝ ኣለባቸው።

6 ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 08/02/2012ዓ/ም 3:00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪል በተገኙበት በ 4:00 ይከፈታል።

7 የጨረታ መክፈቻ ቀን ተጫራቾች ባይገኙም ይከፈታል።

8 ተጫራቾች ለሚያቀርበው ዋጋ ኣስፈላጊ ዶክመንት በታሸገ ፖስታ ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ኣለበት።

9 ባንኩ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ 0344-400648/0342-415405

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s