በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀለ ቅ/ፅ/ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 16, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ መስከረም 24, 2012 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:በየሎቱ የተለያየ ነው
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ መስከረም 24, 2012 03:01 ጥዋት
  • ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/
  • Print
  • Pdf

በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ የኢትዮጵያ ዜግነት ያለው ከሚሸጡው እቃ ተዛማጅነት ያለው የፀና የንግድ ፍቃድ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርቲፊኬት፣ የዘመኑ ግብር የከፈለ ለመሆኑ የምስክር ወረቀት /clearance/ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የሚያቀርብ ሁሉ መሳተፍ የሚችል ሲሆን ተጫራቾች ንብረቱን ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናር ውስጥ ማንኛውም ክፍያ ኣጠናቅቀው ንረቱን ማንሳት ይጠበቅባቸዋል፡፡ በተባለው ጊዜ ካላነሱ ግን ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ሆኖ እቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል፡፡

1 ጨረታው ከ 15/1/2012 ዓ/ም እስከ 23/1/2012 ዓ/ም

2 ስፒኦ ለምግብ ነክ 30,000 እንዲሁም ለኮንስትራክሽን 7500

3 ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 24/1/2012ዓ/ም ከጥዋቱ 3፡00 ለምግባ ነክ

4 ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 24/1/2012ዓ/ም ከጥዋቱ 4፡30 ለኮንስትራክሽን

5 ከላይ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ እቃዎች በሚገኙበት መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ አጠገብ በሚገኘው በጉምሩክ ቅጥር ግቢ በኣካል በመገኘት ከ19-21/1/2012 ዓ/ም ዕቃዎችን ማየት የምትችሉ ሲሆን እንዲሁም ጨረታው የሚከፈተው ዕቃው በሚገኝበት ኣድራሻ መሆኑን እየገለፅን የምዝገባው ቦታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት ተጫራቾችን ንብረቱን ባሸነፉበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ መክፈል ያለባቸው መሆኑን አዉቀዉ እቃዎች በሚገኙበት ኣዲሱ የጉምሩክ ቢሮ የጨረታ ማስከበሪያ ከላይ በተገለፀው መሰረት ሲፒኦ በመያዝ በኣካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

6 መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር 0342-40330

መመለስ
የጨረታ ምድብ