ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የፕሮፎርማ ማስታወቂያ የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ፅ/ቤት ኣገልግሎት የመጀመርያ የህክምና እርዳታ /First Aid Kit/ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1 ፕሮፎርማው ከ01/09/2011ዓ/ም እስከ 08/09/2011ዓ/ም እስከ 8፡30

2 ፕሮፎርማ 08/09/2011ዓ/ም 9፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስ.ቁጥር 0342-408757/0914-763435 መደወል ይቻላል፡፡

መመለስ
የጨረታ ምድብ