በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት የላብራቶሪ መሳሪያ ዕቃዎች ከሕጋውያን ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 18, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የመዝጊያ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • የላብራቶሪ መሣሪያዎች
  • Print
  • Pdf
  1. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN NO/ ማቅረብ አለባቸው፣ 
  2. የታደሰ የአቅራቢዎች ሰርተፍኬት ምዝገባ ማቅረብ አለባቸው፣ 
  3. የታደሰ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት 

ጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /CPO/ ብር 

1. የላብራቶሪ መሳሪያ ዕቃዎች-------- 50,000 

5. ተወዳዳሪዎች የጨረታውን ፋይናንሻል እና ቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ዶክመንት በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በስራ ሰዓት የግዢ ስራ ሂደት ማስገባት አለባቸው፣ 

6. ጨረታው ኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሁኖ የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ የሆነ መመሪያዎች በሙሉ በሚሸጠው ጨረታ ሰነድ መመልከት ይቻላል፣ 

7. ተወዳዳሪዎች አሸናፊ ሁነው ከተገኙ ውል ከገቡበት ቀን ጀምሮ ሁሉም በ40 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣ 

8. የጨረታ ሰነድ ዋጋ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ከፍለው ከትግራይ ጤና ምርምር ኢንስቲትዩት ቢሮ የግዥ ስራ ሂደት በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፤ 

9. ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት (BID VALIDITY DATE) 60 ቀናት ይሆናል፤ 

10. ቢሮው ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ 

የተጠበቀ ነው እንዲሁም 20% መጨመር አልያም መቀነስ ይችላል፡፡ 

ለበለጠ መረጃ የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ኢንስቲትዩት 

ምርምር ጤና 

ስልክ ቁጥር፡- 03-42-41-37-95/0342414266 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ 

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s