ፕሮጀክታችን መቐሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል የMetal work (RSH) ስራ ማሰራት ስለሚፈልግ
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 8, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 10, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 10, 2011 04:30 ጥዋት
  • ብረታ ብረት ሰራዎች
  • Print
  • Pdf

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 05/04/2011 ጀምሮ እሰከ 10/04/2011ዓ/ም ከቀኑ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታው ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ10/04/2011 ዓ/ም ከቀኑ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸውን ከ1-10 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናል።

 ታጫራቶች ማሟላት የሚገባቸው ነጥቦች

1 የዘመኑ ግብር የከፈሉ፤

2 በብረት ስራ ህጋዊ ስራ ፍቃድ ያላቹ፤

3 የቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ፤

4 ቲን No የተመዘገቡበትን ሰርቲፊኬት ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ፤

5 የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 መግዛት ኣለበት፤

6 የጨረታው ማስከበሪያ ሲፒኦ 5000.00 ብር ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤

7 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ከሌሉ የጨረታው ሰነድ የተሟላ ከሆነ ይከፈታል።

8 በጨረታው ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ተወዳዳሪው ከጨረታው ውጭ ይሆናል።

9 የምታስገቡት ዋጋ ከቫት በፊት ወይም ከቫት በኃላ መሆኑ በግልፅ መቀመጥ ኣለበት።

10 የጨረታው ሰነድ ኦርጂናል እና ኮፒ ለየብቻው በማሸግ ማቅረብ ኣለበት።

11 ፕሮጀክቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 ኣድራሻ መቀሌ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት የድሮ ደጀን ሆስፒታል የነበረው ግቢ ውስጥ ቢሮ ቁጥር 02

ስ.ቁጥር 0344-400242 መደወል ይችላሉ።

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s