የጨረታ ማስታወቂያ
ትግራይ ክልል ከተማ ልማት፣ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ግልጋሎት የሚውል ከዚች በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የዕቃው አይነት ቶታል ስቴሽን ዋኪ ቶኪ
- በዘርፉ የ2011ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣የቲን ነምበር፣ቫት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
- የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸው የምስክር ወረቀት በዌብሳይት ዝርዝራቸው ያለና መቅረብ የሚችሉ የጠቅምት ወር ዲክለር ያደረጉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች ከ17/3/2011 ዓ.ም እስከ 2/4/2011 ዓ.ም ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ትግራይ ክልል ከተማ ልማት ንግድና ኢንዱትሪ ቢሮ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 59 የማይመለስ ብር 50.00/ሀምሳ ብር/ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በ2/4/2011 ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ታሽ በተመሳሳይ ቀን 5፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/ በሲፒኦ በምክንያት ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ማስያዝ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች ዕው የሚሸጥበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ኦርጅናል 1 ኮፒ 1 ቴክኒካል 1 በማድረግ ለየብቻው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በትግራይ ክልል ከተማ ልማት ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 59 ሰነድ ማስገባት ይቻላሉ፡፡
- በጨረታው ሰነድ ላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በእያንዳንዱ የተቀመጠ ከነቫቱ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡
- በጨረታው ሰነድ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በእያንዳንዱ የተቀመጠ ዋጋ ስርዝ ድልዝ ካለው ከጨረታ ውጪ ይሆናል፡፡ በእያንዳንዱ ገጽ ማህተምና ፊርማ መኖር አለበት፡፡ ጨረታ ሰነድ በሙሉም ሆነ በከፊል ማስቀረት ከጨረታ ውጪ ይደረጋል፡፡
- ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-
+251 03 42 40 01 29 ወይም 0344408973
ፋክስ ቁጥር 0344 41 58 59
አድራሻ፡- መቐለ
ሃውልት ክፍለ ከተማ ከደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ፊት ለፊት እንገኛለን።
የትግራይ ክልል ከተማ ልማት ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ
መመለስ