በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዕቅድና ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ ወረዳዎችና ለክልል ሴክተሮች አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 22, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: በ15ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:ኣልተጠቀሰመ
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:150.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: በ15ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት
  • ዕድጊት ሞተርሳይክል/
  • Print
  • Pdf

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዕቅድና ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ ወረዳዎችና ለክልል ሴክተሮች አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ የማይመለስ ብር 150.00/አንድ መቶ ሃምሳ ብር/ በመክፈል የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድና የጨረታ መመሪያ ከቢሮ ቁጥር 2.01/2.19 በመውሰድ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ  ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ቢሯችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር-0344415291፣ወይም 0344415152 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

መመለስ
የጨረታ ምድብ