ለበርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅ/ቤት የሚውል የ bill board ተከላ ስራን በህትመት ማስታወቂያ ስራ ላይ የሚሰሩ ነጋዴዎች ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ስለሆነም በጨረታው መወዳደር ለምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርቶች ማሟላት ያለባችሁ ሲሆን በዚህም መሰረት፤

1 የሚውል የ bill board ተከላ ስራን ላይ የተሰማሩ መሆን ኣለባቸው

2 የ2009/2010 ዓ/ም ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ

3 የወቅቱ የስራ ግብር የከፈሉ

4 የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለእያንዳነዱ ግንባታ 2% በ CPO በባንክ የተረጋገጠ ማስያዝ የሚችሉ

5 ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 07 የስራ ቀናት ማለትም 30/01/2011 ዓ/ም እስከ 08/02/2011 ዓ/ም ክፍት ሆኖ ተጫራቾች በበራህሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ የመሰብሳቢያ አደራሽ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ከቀኑ 08/02/2011 ዓ/ም ከቀኑ 4:00 ሰዓት ታሽጎ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በበራህሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ የመሰብሳቢያ አደራሽ ዉስጥ በግልፅ ይከፈታል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባይገኙም ተጫራቾች በፖስታዉ ላይ በሌለሁበት ይከፈት ብለዉ ከገለፁ ኮሜቴዉ ፖስታዉን የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን።

ማሳሰቢያ

1 የሚሞላው ዋጋ የባለሞያ ዋጋ ብቻ ሲሆን የሚሸጥ ሰነድ ስለሌለ ተወዳዳሪዎች የሚወዳደሩበት በራሳቸው የዋጋ መሙሊያ መሙላት ኣለባቸው።

2 የሚከተለው bill board ብረቶቹ የተዘጋጁ ናቸው የሚለጠፈው መልዕክትም የተዘጋጁ

2 ተጫራቾች ለሚያቅርቡት ሲፒኦ ለስ.ጉ.አ በረሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣብያ ብለው መፃፍ ኣለባቸው።

3 ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሁሉንም ዶኩመንቶች በታሸገ ኢንቨሎፕ ዋናውና ኣንድ ኮፒ ኣያይዘው በተለያየ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4መ/ቤቱ የተሻለ ነገር ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

5 ኣሸናፊ ድርጅት ማሸነፉ ከተገለፀበት 5 የስራ ቀናት ውስጥ በበራህሌ ከተማ በመገኘት ስራ ውል ማቀረብ መጀመር ይኖርበታል።

በስልክ ቁጥር 0910-562429 ደዉሎዉ መጠየቅ ይችላሉ 

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s