ለበርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅ/ቤት ለሚያስገነባቸው ግንባታዎች የሚውል 1200 ባለ 20 ብሎኬት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 30, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 6, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • ቦታ: በርሃሌ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥቅምት 6, 2011 04:30 ጥዋት
  • መጋዝን
  • Print
  • Pdf

ስለሆነም በጨረታው መወዳደር ለምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርቶች ማሟላት ያለባችሁ ሲሆን በዚህም መሰረት፤

1 የብሎኬት ሰራ ላይ የተሰማሩ መሆን ኣለባቸው

2 ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ

3 የወቅቱ የስራ ግብር የከፈሉ

3 የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለእያንዳነዱ ግንባታ 2% በ CPO በባንክ የተረጋገጠ ማስያዝ የሚችሉ

5 ጨረታዉን ማሸነፋ እንደተገለፀለት ወዲያዉኑ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% ለመልካም አፈፃፀም ዋስተና ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ ተወዳዳሪዎች በሙሉ

5 ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 05 የስራ ቀናት ማለትም 30/01/2011 ዓ/ም እስከ 06/02/2011 ዓ/ም ክፍት ሆኖ ተጫራቾች በበራህሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ የመሰብሳቢያ አደራሽ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ከቀኑ 06/02/2011 ዓ/ም 4:00 ሰዓት ታሽጎ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በበራህሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ የመሰብሳቢያ አደራሽ ዉስጥ በግልፅ ይከፈታል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባይገኙም ተጫራቾች በፖስታዉ ላይ በሌለሁበት ይከፈት ብለዉ ከገለፁ ኮሜቴዉ ፖስታዉን የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን።

ማሳሰቢያ

7 የሚሞላው ዋጋ የትራንስፖርት እና የመጫኛ ዋጋ ያካተተ መሆን ይኖርበታል።

8 ተጫራቾች ለሚያቅርቡት ሲፒኦ ለስጉ.አ በረሃሌ ስደተኞች መጣሊያ ጣብያ ብለው መፃፍ ኣለባቸው።

8 ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሁለንም ዶኩመንትች በታሸገ ኢንቨሎፕ ዋናውና ኣንድ ኮፒ ኣያይዘው በተለያየ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

9 መ/ቤቱ የተሻለ ነገር ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኣሸናፊ ድርጅት ማሸነፉ ከተገለፀበት 5 የስራ ቀናት ውስጥ በበራህሌ ከተማ በመገኘት ስራ ውል ማቀረብ መጀመር ይኖርበታል።

በስልክ ቁጥር 0910-562429 ደዉሉዉ መጠየቅ ይችላሉ 

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s