በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ20ኛ ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ለትምህርትና ስልጠና መርጃ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የቅ/ፕሮፖጋንዳ፣ ለተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ለኦፊስ ማሽን ጥገና፣ ለጀኔርተርና ዳቦ ማሽን፣ ለካምፕ እድሳት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ20ኛ ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ለ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከ200 ብር በታች ዋጋ ላላቸው

  • ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣
  • ለትምህርትና ስልጠና መርጃ ዕቃዎች፣
  • የፅዳት ዕቃዎች፣ የቅ/ፕሮፖጋንዳ፣
  • ለተሽከርካሪ መለዋወጫ፣
  • ለኦፊስ ማሽን ጥገና፣
  • ለጀኔርተርና ዳቦ ማሽን፣
  • ለካምፕ እድሳት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ስለ ሆነም ከዚህ በታች ያሉት ቅድመ ሁኔታዎች የምታሟሉ አቅራቢዎች እንድትጫረቱ ይጋብዛል፡፡ማሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች     ፡-
  1. ተጫራቾች ለወጣው ጨረታ በዚህ የሥራ ዘርፍ የተሰማሩ ፣ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ለጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸውየ ፋይናንስ ተቋሞች በC.P.O /በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ  ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ዕቃዎቹ የ20ኛ ክ/ጦርግቢ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል፡፡
  4. የጨረታ ሰነድ ከ11/01/2011 ዓ.ም እስከ 25/01/2011 ዓ.ም ዘወትር በስራ ሰዓት ከ20ኛ ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ቢሮ እና በሰሜን ዕዝ ግዥ ቡድን ቢሮ 50.00 ብር /ሃምሳ ብር/ በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. ጨረታው መስከረም 25/01/2011 .ከቀኑ730 ሰዓት ተዘግቶ በዛው እለት ከቀኑ 800 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበ ትይከፈታል፡፡
  6. መ/ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክቁጥር0341408223

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s