ትግራይመገናኛብዙሃንኤጀንሲ የተለያዩ ብዛት ያላቸዉ የቢሮ እቃዎች (office furniture) በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 12, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 26, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የቢሮ ፈርኒቸር
  • Print
  • Pdf

                      የጨረታማስታወቂያ

ትግራይመገናኛብዙሃንኤጀንሲ  የተለያዩ ብዛት ያላቸዉ የቢሮ እቃዎች (office furniture) በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

መወዳደርየምትፈልጉ:-

 1 በዘርፉሕጋዊንግድፈቃድያላችሁናየዘመኑግብርየከፈሉበትማስረጃማቅረብየሚችሉከገቢዎች ጨረታእንዲሳተፉፍቃድያገኙበትምስክርወረቀትየታደሰንግድፍቃድማቅረብየሚችል::

2  በገንዘብናኢኮኖሚልማትሚኒስቴርበአገልግሎተአቅራቢዎችዝርዝርዉስጥለመመዝገባቸዉ የምስክርወረቀትና የቫት ሰርተፊኬትና በመጋቢትወር ዲክለር ያረጉበትን እና TIN Noማቅረብ የሚችል::

3  ተጫራቾችየጨረታሰነድለመዉሰድየማይመለስብር 50.00 /ሓምሳ ብር/ በመክፈልለመዉሰድ ይቻላል::

4 ተጫራቾች ይንን ማስታወቂያ በኣዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 /09/ 2007 ዓ/ም እስከ  25/ 09 /2007 ዓ/ም ዘወትርበስራሰዓትትግራ ይመገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ 1ኛ  ፎቅቢሮቁጥር105  መዉሰደይችላሉ::

5 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 26 /09/ 2007 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ተዘግቶ 4:30 ይከፈታል::

6 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ  2%  ከጠቅላላ ዋጋዉ በባንክ በተመሰከረለት ቼክወይም ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል::

7 እቃዉን አሸናፊ መሆኑን በተነገረ ከሰኔ 25 2007 ዓ/ም በፊት ጠቅልሎ ማስገባት የሚችል::

8   ተጫራቾችየሚሸጡበትዋጋ በሰም በታሸገ ኤምቨሎፕ በማደረግ ፋይናንሻል ኮፒ እና ኦርጅናል በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበትቀንጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ትግራይመገናኛብዙሃንኤጀንሲ   1ኛ  ፎቅቢሮቁጥር 105 በጨረታዉሳጥን መስገባትይቻላል::

9  ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እያንዳንዱ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ መጥቀስ ይኖርባችዋል::

10  ኤጀንሲዉ የተሻለ መንገድ ካገኘጨረታዉበሙሉወይምበከፊልየመሰረዝመብቱየተጠበቀነዉ::

ለተጨማሪመረጃበስልክቁጥር  03 4440 28 60   /0914704331

አድራሻ ከመርሲትምህርትቤትአጠገብእንገኛለን::

Emali - Tmme@Tigraitv. gov.et

 

 

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (57)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s