የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ2010 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ ኮንስተራክሽን ማቴሪያል ጎማ ባትሪ፣ ነዳጅ : ዘይትና ቅባት : የሰራተኞች ደንብ ልብስ :የፅዳት እቃዎች ፣ የፅሕፈት መሳሪያ እና አዘርስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ጨረታዉ የወጣበት ቀን--- 16/01/ 2010

ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን: በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛዉ ቀን

1 ተጫራቾች አግባብነት ያለዉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ : የቫት የምዝገባ የምስክር ወረቀት : የወቅቱን ግብር የከፈሉ መሆናቸዉ የሚያረጋግጥ ሰነድ የቲን ምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

2 የጨረታ ማስከበሪየ ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀዉን መጠን በሲፒኦ ወይም አንኮንዲሽናል ጋረንቲ (unconditional Bank guarantee) ማስያዝ የሚችል

3 ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ብር 50 በመክፈልና ከኢንተርፕራይዙ ግዥ ንብረት አሰተዳደር የስራ ሂደት መዉሰድ ይችላሉ

4 የጨረታዉ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ወይም በፕ. ሳ .ቁ. 14 መላክ ይችላሉ

5 በጨረታዉ አሸናፊ የሆነዉ ተወዳዳሪ ማሸነፍ በደብዳቤ ከተገለፀበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት በግንባር ቀርበዉ ዉል ማሰር አለባቸዉ

6 ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል ይሁንና 16ኛ ቀን በዓል ከሆነ ወደሚቀጥለዉ የስራ ቀን ይተላለፋል

7 በጨረታዉ አከፋፈት ስነ ስርዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ ቢገኙ የመረጣል

8 ኢንተርፕራይዙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆና ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0344416727 /0914734474 መጠየቅ ይቻላል

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s