በሃገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

1 ሎት 1ቀሚ የቢሮ ዕቃዎች

2 ሎት 2 ኤለክትሮኒክስ

3 ሎት 3 የኮንስትራክሽን እቃዎች

4 ሎት 4 ሰመር ሰብል ፓምፕ ሰርፌስ ፓምፕ እና የጀነሬተር መለዋወጫ እቃዎች

5 ሎት 5 የማብሰያና መመገቢያ ዕቃዎች

በሥራዉ የተሰሩ ህገዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉና የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸዉን ማቅረብ የሚችሉ ለሚቀርቧዉ ዕቃዎች ኦርጅናል ለመሆናቸዉ ማስረጃ መስጠት የሚችሉ አቅራቢዎችን ይጋብዛል

ተጫራቾች የጨረታዉን ዝርዝር መመርያ እነ ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ በተ.ቁ 1: 2 Â 4 እና 5 ለያንዳንዳቸዉ ብር 100.00 /መቶ ብር/ በተ.ቁ 3 ብር 150.00 /መቶ ሃምሳ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መቀሌ ኩሓ መንገድ እግር ወንበር አካባቢ ከሚገኘዉ የጠቅላላ መምሪያ ግዥ ቡድን ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮዉ ወደ ተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሰዉቅን ጨረታዉ ሕዳር 22/2009 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ Â

ለበለጠ መረጃ 034 41 0750

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s