በሀገር መከላኪያ ሚነስቴር ሎጅስቲክ ዋና መምሪያ የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናስ መቀሌ ኮሪደር ለ 2009 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
  • 1 የተለያዩ የቶዩታ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ጎማ
  • 2 አለቂ የጋራዥ መሥሪያ እቃዎች
  • 3 የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

1 በዚሁም መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የ 2009 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ የግብር የከፈሉ የ2009 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸዉና እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆናቸዉን የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ከፋዩች እንዲወዳደሩ ያጋብዛል

2 በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታዉን ዝርዝርዝ መመሪያ እና ዝርዝር ፍላጎት የያዘ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ለተራ ቁጥር 1 መቶ ብር ብቻ 100 ለተራ ቁጥር 2 እና 3 የማይመለስ ሃምሳ ብር 50 በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መቀሌ ላጪ አካባቢ ከሚገኘዉ የሎጀስቲስ መምሪያ የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ መቀሌ ኮሪደር ግዥ ቢሮ በማስታወቂያ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመግዛት ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸዉን እና የሚወዳደሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በኮፒና በኦርጀናል በማድረግ በቢሮዉ ወደተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን እስክ ሕዳር 15 ቀን 2009 ዓም ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ማስገባት ይችላሉ

3 ጨረታዉ በዚሁ ቀን 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

4 መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 034 240 00 02

Â

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s