ኣንበሳ ባንክ ኣ.ማ ግእዝ ሪጅን ፅ/ቤት በስሩ አዲስ ለሚከፈቱ እና በስራ ላይ ያሉት ቅርንጫፎች በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅቶች በአለሚኒየም የጥበቃ ቤት (SENTRY BOX) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መጋቢት 17, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 24, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 24, 2018 4:35 ጥዋት
  • የኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች
  • Print
  • Pdf

ኣ/ ባ /ግ/ግ/ፋ/ክ/ግ/ጨ/ቁ 003/2018

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ኣንበሳ ባንክ ኣ.ማ ግእዝ ሪጅን ፅ/ቤት በስሩ አዲስ ለሚከፈቱ እና በስራ ላይ ያሉት ቅርንጫፎች በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅቶች በአለሚኒየም የጥበቃ ቤት (SENTRY BOX) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::

ስለ ሆነም

በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራች አንበሳ ባንክ ግእዝ ፅ/ቤት በግንባር በመቅረብ ጨረታው ከወጣበት ቀን 18/07/2018 ዓ.ም እስካብ 24/07/2018ዓ.ም ባሉት ተከታታይ የስራ ሰዓታት በባንኩ የተዘጋጀ የጨረታ ዝርዝር መግለጫ እና የጨረታ ሰነድ ቀይ መስቀል ፊት ለፊት የሚ ገኘው የአንበሳ ባንክ አ.ማ የሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት አንደኛ ፎቅ ላይ በመምጣት የጨረታ ሰነዱ በብር3ዐዐ /ሶስት መቶ/ በመግዛት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይቻላል።

• የረጅም ግዜ ስራ ውል ስምምነት ማሰር የሚችል።

• የ2018 የታደሰ ንግድ ፍቃድና የቫት ሰርተፊኬት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው።

• ዋጋው ሻት ያካተተ መሆኑን እና አለመሆኑን መግለፅ አለበት:: ካልተገለፀ ዋጋው ከነቫቱ እንደሆነ ተደርጎ ይወሰዳል

• ለጨረታው ማስከበርያ የሚሆን የጥበቃ ቤት ከመስርያ ጠቅላላ ዋጋ 1ዐ% በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ

• ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 24/07/2018 ዓ.ም ጥዋት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራች ወይም ወኪል የጨረታ መክፈቻ ቀን ተጫራች ባይገኙም ይከፈታል።

• ተጫራች ለሚያቀርበው ዋጋ እና አስፈላጊ ዶክመንት የድርጅቱ የሚገልፅ ህጋዊ ማህተም በያንዳንዱ

ማሳሰብያ፡-ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። አድራሻ: ቀይ መስቀል ፊት ለፊት ወይም አንበሳ ባንክ አ.ማ ጅቡሩክ ቅርንጫፍ አንደኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን።

ስ.ቁ 0934826049/0975452043

መመለስ
የጨረታ ምድብ
s