የመቀለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስፋቱ 5807.6 ሜ ካሬ የሆነ ለድርጅት አገልግሎት የሚውል ቤትና ቦታ አንዲሸጥ ወስናል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 16, 2018 ( ከ 2 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 16, 2018 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 17, 2018 6:00 ጥዋት
  • የቤት/ህንፃ ሃራጅ
  • Print
  • Pdf

የጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሽ፦ አቶ ተክለ አብርሃ ደስታ አድራሻ መቀለ ሰሜን ክ/ከተማ ቀበሌ መስፍን አፈ/ተከሳሽ፦ አቶ ሰገድ ገብሩ ገ/ማርያም ኣድራሻ መቀለ ሓወልቲ ክ/ከተማ መካከል ባለው የአፈጻጸም ክርክር በመቀለ ከተማ ኲሓ ክ/ከተማ ቀበሌ አብርሃ ቀጠና 4 ስፋቱ 5807.6 ሜ ካሬ የሆነ ለድርጅት አገልግሎት የሚውል ቤትና ቦታ አዋሳኙ ፦

  • በምስራቅ፦ መኮነን
  • በሰሜን፦ ስባጋድስ
  • በምዕራብ፦ መንገድ
  • በደቡብ፦ ሰገድ ገብሩ

በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሰገድ ገብሩ ገ/ማርያም ተመዝግቦ የሚገኝ ለእዳ መፈጸሚያ የሚውል በመነሻ የጨረታ ዋጋ ብር 13,912,052.64/ አስራ ሶስት ሚሊዮንና ዘጠኝ መቶ አስራ ሁለት ሺ አምሳ ሁለት ከስድሳ አራት/ ሊጫረት ስለተፈለገ ጨረታው በሚካሄድበት ቀን 17/7/2018 ዓ/ም ከ3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 6፡00 ሰዓት ቀርባችሁ እንድትጫረቱና ጨረታ ሻሪ የሆነ ደግሞ ለጊዜው 25% የሚያስይዝ መሆኑና የቀረው ደግሞ በ15 ቀን ውስጥ ገቢ የሚያደርግ መሆኑና የጨረታ ውጤት ለቀን 17/7/2018 ዓ/ም 8፡00 ሰዓት እንዲቀርብ የመቀለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል።

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመቀለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት

መመለስ
የጨረታ ምድብ
s