ማሕበር ልምዓት ትግራይ ሕድሞና ታወር በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ የቢሮ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ማሕበር ልምዓት ትግራይ ሕድሞና ታወር በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ የቢሮ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋሉ

ስለሆነም ጨረታውን መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከትግራይ ልማት ማህበር ህድሞና ታወር ቢሮ ቁጥር 10 የማይመለስ ብር 100.00 /መቶ ብር/ በመውሰድ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ንብረቶቹ ባሉበት ቦታ በአካል ተገኝተው ህድሞና ታወር ቦሌ መድሃኒአለም ቤ/ክርስቲያን ከኦሮሚያ ህንፃ አጠገብ ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን:: ጨረታው በ23-ነሀሴ-2017 ተዘግቶ በ26-ነሀሴ-2017 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ::ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00/ ሃምሳ ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል::

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251911-362095
+251-972-99-99-98

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s