የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስፋቱ 250 ሜ.ካሬ የሆነ ቤት አንዲሸጥ ወስናል::
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 17, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 27, 2017 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ግንቦት 27, 2017 06:00 ጥዋት
  • የቤት/ህንፃ ሃራጅ
  • Print
  • Pdf

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፍርድ ባለመብት አቶ በሪሁ ተክላይ፣ ወኪል አቶ ተወልደ ተክላይ 

እና 

በፍርድ ባለዕዳ አቶ አብርሃም ምናሶ 

መካከል ስላለው የገንዘብ ብር 26,000,000.00 (ሃያ ስድስት ሚሊዮን) የአፈፃፀም ክስ፣ የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ24/7/2017 ዓ.ም በሰጠው ትእዛዝ መሰረት፣ በባለ ዕዳ አብርሃም ምናሶ ስም የሚታወቅ በመቐለ ከተማ ሓድነት ክ/ከተማ ቀበሌ ስምረት፣ የባለቤትነት መለያ ቁጥር 475 የሆነ ቤትና ቦታ፣ አዋሳኙ፦ በምስራቅ - 477፣ ምዕራብ - ቲቲ 473፣ ደቡብ መንገድ፣ ሰሜን - ቲቲ - 474፣ ስፋት 250 ሜ/ካሬ የሆነ የመነሻ ግምት ብር 15,436,706.43 (አስራ አምስት ሚሊዮን አራት መቶ ሰላሳ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ስድስት ከ43/100) ለፍርድ ማስፈፀሚያ በድጋሚ በጨረታ እንዲሸጥ ስለተፈለገ፣ መጫረት የሚፈልግ በ27/9/2017 ዓ.ም ከ3:00 - 6:00 ሰዓት ቀርቦ እንዲጫረትና፣ ጨረታ አሸናፊው የጨረታ መሸጫ ገንዘብ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) የሚያስይዝ መሆኑ፣ ቀሪውን ገንዘብ ደግሞ በ15 ቀን ውስጥ እንደሚከፍል፣ የስም ማዛወሪያ የሚያስፈልግ ወጪ ራሱ የሚከፍል መሆኑን አውቆ እንዲጫረት፣ ውጤቱንም በ28/9/2017 ዓ.ም በ8:00 ሰዓት እንዲያቀርብ የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል።

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s