የትግራይ ልማት ማሕበር IFRS እንዲሁም IPSAS ለመተግበር ብቁ አማካሪዎች በጨረታ በማወዳደር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡፡

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የትግራይ ልማት ማሕበር IFRS እንዲሁም IPSAS ለመተግበር ብቁ አማካሪዎች በጨረታ በማወዳደር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡፡ በዚሁም መሰረት ተጫራቾች -

1. በዘርፉ የ2017 በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉና የስራ ግብር የከፈሉ፣

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Trade ldentification Number TIN) ያላቸው፣

3. አግባብነት ያለው የአቅራቢነት የምዝገባ ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣

4. ተጨራቾች ለጨረታ ማስከበርያ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የታወቀ ባንክ 10,000.00 ብር (አስር ሺ ብር) በ CPO ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5. ተጫራቾች ውል ከታሰረበት ጀምሮ ስራን በ90 (ዘጠና) ተከታታይ ቀናት አጠናቅቀው ማስረከብ የምችሉ፣

6. የጨረታው ሰነድ ከመጋቢት 19/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 03/2017 ዓ.ም የማይመለስ 200.00 ብር (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መቐለ በሚገኘው የትግራይ ልማት ማሕበር ፅሕፈት ቤት ቢሮ ቁጥር 150 ወይም አዲስ አበባ ቦሌ መድሃኔ አለም ፊት ለፊት 7ኛ ፎቅ የሚገኘው ህድሞና ህንፃ ቢሮ ቁጥር 04 መውሰድ ይችላሉ፡፡

7. የጨረታው ሰነድ በተጨራቾች መመርያ መሰረት ተመልቶ፣ ለቴክኒክና ፋይናንሻል ዶክመንቶች ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጂናልና ሁለት ኮፒዎች በፖስታ ታሽገው በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በመክተት በሚታይ ቀለም ኦርጂናልና ኮፒ በሚል ፅፈው በሁሉም ዶክመንት (አጠቃላይ ላይ ተፈርሞበትና ህጋዊ የሆነ ማህተም በማሳረፍ እስከ ሚያዝያ 03/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናው ፅሕፈት ቤት ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ CPO ለብቻው ወይም ታሽጎ አልያም ከኦርጂናል ቴክኒካል ዶክመንት ጋር ተያይዞ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ወደ ሳጥን መግባት ኣለበት፡፡

8. ጨረታው ተጨራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባሉበት በ03/08/2017 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 መቐለ የሚገኘው ዋና ፅሕፈት ቤት ይከፈታል፡፡

9. ፅሕፈት ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

10. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 14 74 96 77/ 09 14 70 41 24 መቐለ፣ 09 11 85 94 78

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s