በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ ጎማ ከነ ከለማዳሪያዉ በቀረበዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት በስሩ የደቡብ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 18, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 26, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ግንቦት 26, 2008 06:00 ከሰአት
  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች
  • Print
  • Pdf

Â

1 የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ

3 የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገባችሁ

4 በአቅራቢነት የተመዘገባችሁ

5 የማይመለስ ብር 30.00 በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 10 በስራ ሰዓት ከ 17/09/2008 እስከ 26/09/2008 ዓ/ም መዉሰድ ትችላላቸሁ

6 ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ በማሸግ እስከ 26/09/2008 ዓ/ም ሰዓት 5:30 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይቻላል በተጨማሪም ለዉድድሩ ለጨረታ ያቀረባችሁት ዋጋ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ /validity period/ መጠቀስ አለበት

7 ተጫራቾች አስፈላጊ የሆኑ ሰነዳቸዉ ዋናዉና ፎቶ ኮፒ ለየብቻዉ በታሸገ ፖስታ ሁሉቱም በአንድ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸዉ

8 ተጫራቾች የጨረታ ማስከሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ ብር 10,000 /አስራ ሽህ/ ብር ማስያዝ ይኖርባችዋል በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አይፈቀድም

9 የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን 26/09/2008 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪለቻቸዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ቢገኝ ይመረጣል ሆኖም ግን ባለመገንኘታቸዉ ጨረታዉ አይሰተጓገልም

10 ኣሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ3ቀናት ዉስጥ ቀርቦ ዉል የማሰር ግዴታ አለበ

11 ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በክፊል ወይመ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልከ ቁጥር 0344 408864 መደወል ይቻላል

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s