የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 24, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 25, 2017 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ የካቲት 25, 2017 06:00 ጥዋት
  • ኢንዱስትሪና ፋብሪካ ሃራጅ
  • Print
  • Pdf

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

በአፈ/ከሳሽ - እነ መቐለ ዩኒቨርስቲ 10 ቁ ሠዎች

በአፈ/ተከሳሽ - ተክለብርሃን አምባዬ ሃላ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር በአፈ/ተከሳሾች ተክለብርሃን አምባዬ የሚታወቁ ንብረቶች በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ እንዲሸጥ ስለታዘዘ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መነሻ ግምት ፦

1. አንድ ክሬቸር ከነ ሙሉ አክሰሰሪው ግምት ብር 7,000,000(ሰባት ሚልዮን ብር)

2. አንድ ታወር ክሬን ከነ ሙሉ አክሰሰሪው ግምቱ 3,000,000(ሦስት ሚልዮን ብር)

3. አንድ ዳምፐር ግምቱ 500,000 (አምስት መቶ ሺህ ብር)

4. ሁለት ስፖንዳ የሌላቸው ማርቼዲስ መኪና እያንዳንዳቸው ግምት ብር 400,000 (አራት መቶ ሺህ ብር)

5. አንድ ኤሮትራከር ግምቷ ብር 1,000,000 (አንድ ሚልዮን ብር)

6. አንድ ኮንክሪት ፓምፕ 2015 ቻይና ኮድ 3-81593 ኢት ግምቷ ብር 18,000,000 (አሥራ ስምንት ሚልዮን ብር)

እነዚህ የተዘረዘሩት ንብረቶች በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ እንዲሸጡ ስለታዘዘ መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ንብረቱን በሚገኝበት በመቐለ ከተማ ዓይደር ክ/ከተማ ቀበሌ ማርያም ደሐን ቀጠና 18 ሃይለ አስገደ ፋብሪካ ሆኖ ቀን 25/06/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ረፋዱ 5፡00 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ቀርባችሁ እንድትጫረቱ፤ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ውጤት ደግሞ ቀን 25/6/2017 ዓ/ም 9፡00 ከሰዓት በኋላ ይቀርባል ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን ያሸነፈ ወዲያውኑ 25% ገቢ ያደርጋል የቀረውን ደግሞ በ15 ቀን ውስጥ ገቢ የሚያደርግ መሆኑን ይታወቅ ሲል የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መቐለ በተሰየመው ፍትሐብሔር ችሎት አዟል።

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s