መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ/ የተ /የግልኩባንያ በመቐለ መሰቦ ፋብሪካ ፕሮጀክት ለምያሰራዉ የPEB (የኣዲቲቭ እና ክሊንከር ፋዉንዴሽን ሲቪል ስራ
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 10, 2007 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 13, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • ኮንስትራክሽን
  • Print
  • Pdf

  መስፍን  ኢንዳስትሪያል   ኢንጂነሪንግ   ሃላፊነቱ/ የተ /የግልኩባንያ በመቐለ  መሰቦ ፋብሪካ  ፕሮጀክት ለምያሰራዉ የPEB  (የኣዲቲቭ እና ክሊንከር ፋዉንዴሽን ሲቪል  ስራ)  (የPEB   Foundation of civil  work in messebo)  በጨረታ  አወዳድሮ  ለማስራት  ስለሚፈልግ  በኮንስትራክሽን   ዘርፍ  ደረጃ 4 GC-4    ወይም    BC-4   እና ከዝያ በላይ   ብቃት   ያላችሁ    እና  ከዚህ  በታች  የተዘዘሩትን  መስፈርት  የምታሞሉ  ተወዳዳሪዎች    እንድትሳተፉ  ኩባነያችን  ይጋብዛል::
የጨረታ መስፈርት
1   ተጫራቾች  ቫት (VAT)  ተመዝጋቢ  እና  የ2006  ዓ/ም  የታደሰ ንግድ  ፈቃድ   ማቅረብ  የሚችሉ  መሆነ አለባቸዉ::
2  ተጫራቾች  የማይመለስ   አንድ የታደሰ   የንግድ ፈቃድና  የግብር  ከፋይ   ምዝገባ  ምስክር ወረቀት  ፎቶ  ኮፒ  በማያያዝ    የጨረታ  ዋጋ  በሰም  በታሸገ   ፖስታ   ይህ ማስታውቅያ ከወጣበት   ከ 16/10/2014  እ.ኤ.አ   ጀምሮ  እስከ    23/10/2014 እ.ኤ.አ    8:00  ሰአት   መቐለ   ዋና መስራያ  ቤት ወይም አዲስ  አበባ  ቅርንጫፍ መስራያ ቤት  ለዙ ተብሎ በተዘጋጀ   የጨረታ ሳጥን   ማስገባት  ይኖርባችዋል::
3  ተጫራቾች  የጨረታ  ማስከበርያ  CPO  ብር  25,000.00  (ሃያ አምስት ሺ  ብር)  በስም  በታሸገ  ፖስታ  ከጨረታ  ጋር  ማስገባት አለባቸው ::    በፖስታ  ያልታሸገ ሲፒኦ  ( CPO)  ወይም  ጥሬ ገንዘብ  ተቀባይነት የለዉም::
4  ጨረታዉ  23/10/2014 እ.ኤ.አ  ከሳት በሆላ  ከቀኑ  8:00  ሰዓት ተዘግቶ   በተመሳሳይ ቀን ከሰኣት በሆላ ከቀኑ  8:30   ተጫራቶች   ወይም  ወኪሎቻቸዉ   በተገኙበት  በ መቐለ  መስፍን  ዋና  መ/ ቤት    በሚገኝ  የስብስባ  አዳራሽ የሚከፈት   ሲሆን  ሰነዳቸዉ    የተሞላ     ባይገኙም     ጨረታ   ሰነዱ   ይከፈታል ::  የስራዉ    ዝርዝር (ሰነድ)  ከፈለጉ   የማይመለስ   ብር 50 ( ኣምሳ ብር )  በመክፈል     ከመቐለ   ዋናዉ  ቢሮ  ወይም  ከአዲስ አበባ  ቅርንጫፍ  ቢሮ  መዉሰድ ይችላል::
5   ተጫራቾቸ   የሚያስ ገቡት  ዋጋ  ቫት (  VAT)    ጨምሮ   መሆኑና   መጠቀስ አለበት ::  ይህ ካልሆነ   ያስገቡት  ዋጋ  ቫት  ((VAT)  እንደሚያካትት  ተቆጥሮ   ይወሰዳል  ::
6   ተጫራቶች  የሚያስገቡት ዋጋ ለስራዉ  የሚያስፈልጉ   ሁሉ  (የሰዉ ሃይል   " ማሽነሪና  "   ማተርያል)  ያጠቃለለ   ሲሆን  ስሚንቶ   ብቻ አሰሪ  መስራቤቱ የሚያቀርብ ይሆናል :: 
7   ጨረታዉን  አሽንፈዉ  ዉል  ፈፅመዉ   ሳይት   ከተረከቡበት    ዕለት   ጀምሮ  በ 40   ቀናት ዉስጥ  ስራዉን አጠናቐዉ  ማስረከብ አለባቸዉ :: ይህ  ካልሆነ    ግን  ለጨረታ  ማስከበርያ  ይስያዙት  ብር   ለድርጅቱ  ገቢ ሁኖ  ድርጅቱ   ሌላ  አማራጭ   ይወስዳል ::
8     ተጫራቶች  ለጨረታ  አንድ   ኦርጅናልና  አንድ   ኮፒ  የቴክኒካል  እና  ፋይናንሽያል ፕሮፖዛል  ሰነድ  ለየብቻ  አሽገዉ    ማስገባት  አለባቸዉ::
9     ተጫራቶች   በሌላ  ተጫራቶች ዋጋ  ተመስርተዉ  ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም  ::
10  ተጫራቶች  ይህን  ስራ ካሸነፉ   ለሌላ  ሦወስተኛ  ወገን   አሳልፎ  መስጠት  እይቻልም::
11   ኩባንያዉ   የተሻለ  አማራጭ  ካገኘ  ጨረታዉን በሙሉም ሆነ  በክፊል   የመሰረዝ  መብቱ  በህግ   የተጠበቀ ነዉ::

                                                           አድራሻ
አዲስ አበባ                                                                              መቐለ
ስልክ   251 1162985ሐ59                                                    ስልክ     251 344402017                                 

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s