በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ በ05 ቀበሌ ተከዜ ጋራጅ አጠገብ የሚገኘው ባለ 4 ክፍልና 10X30 የሆነ የቆርቆሮ መጋዘን ያለው ሙሉ ጊቢ ማከራየት ይፈልጋል።
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 24, 2017 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 30, 2017 11:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣልተገለፀም
  • መኽዝን/
  • Print
  • Pdf

የጨረታ ማስታወቂያ

በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ በ05 ቀበሌ ተከዜ ጋራጅ አጠገብ የሚገኘው ባለ 4 ክፍልና 10X30 የሆነ የቆርቆሮ መጋዘን ያለው ሙሉ ጊቢ ማከራየት ይፈልጋል።

ስለሆነም መከራየት የሚፈልግ ቦታው ድረስ በመመልከት እስከ 30/01/2017 ዓ/ም የሚከራይበትን ዋጋ በፓስታ በማሸግ ሓሚዳይ ይርጉ ጋዝ ጎን በሚገኘው ቅ/ጽ/ቤት ማቅረብ እንደሚቻል እናሳውቃለን።

መመለስ
የጨረታ ምድብ