የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡- ሎት 1. ፖሊንቲቲቭ፤ ሎት 2. አነስተኛ የእጅ የእርሻ መሳርያዎች፤ ሎት 3. ማዳበርያ የማጓጓዝ አገልግሎት፤ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤

ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ቁጥር 01/2016

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡-

  • ሎት 1. ፖሊንቲቲቭ፤
  • ሎት 2. አነስተኛ የእጅ የእርሻ መሳርያዎች፤
  • ሎት 3. ማዳበርያ የማጓጓዝ አገልግሎት፤ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤

በመሆኑም በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ለመሳተፍ የምትፈልጉ በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው እንድትሳተፉ እየጋበዝን፤ የተዘጋጀውን የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዶክመንት ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቐለ ቅርንጫፍ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000539035658 ገቢ በማድረግ ከ15/08/2016 ዓ.ም ጀምሮ ሕጋዊ የንግድ ፈቃዳችሁን በመያዝ ከቢሯችን የዕቃ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 12 በሥራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ እየመጣችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፤

በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ለመሳተፍ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ማሟላት ያስፈልጋል።

  • የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ የ Vat ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና ያለፈው ወር ቫት (VAT) ዲክለር የተደረገበት ማስረጃ ከጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱ ጋር አብሮ መቅረብ አለባችሁ፤ ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መመሪያውን በጥንቃቄ አይተው መወዳደር አለባቸው።
  • የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዶክመንቱ ላይ የተጠቀሰው መጠን ገንዘብ በCPO አሰርተው ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከመከፈቱ በፊት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  • ቢሯችን በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ከቀረበው የዕቃዎች ብዛት እስከ 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በ28/08/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት ተዘግቶ ወድያውኑ 4፡00 መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሯችን የዕቃ ግዥ ክፍል ይከፈታል።
  • ቢሯችን የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
    ስተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥሮች፡-034-440-3663/034-440-4346 ወይም 034-440-3663 መጠየቅ ይቻላል።

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s