በትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ችሎት የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያበትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ችሎት የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

በአፈ/ከሳሽ መኣዲ ቤተሰብ መኖሪያ ቤቶች እና በአፈ ተከሳሾች 1. አሸናፊ ጌታቸው፣ 2. አንበሳ ኢንሹራንስ አ.ማህበር መካከል ባለው የአፈጻጸም ክርክር ባለቤትነትዋ የ1ኛ ተከሳሽ አሸናፊ ጌታቸው የሆነች ታርጋ ቁጥር 3.50918 ኢት ሲኖ ትራክ ገልባጭ መኪና ለማስፈጸሚያ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ እንድትሸጥ ስለታዘዘ በመነሻ ዋጋ 1,150,126 (አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ አንድ መቶ ሃያ ስድስት ብር) በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በ06/9/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ አስከ 5:00 ሰዓት ስለምትሸጥ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች መኪናዋ ተከብራ በምትገኝበት መቐለ አባይ አውቶሞቲቭ ሰርቪስ ሃላ/የተ/የግል ማህበር ቀበሌ 06 ተገኝታችሁ እንድትጫረቱ፣ ያሸነፈ ወድያውኑ 25% ማስያዝ የሚችል የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ውጤት ለቀን 07/9/2016 ዓ.ም 3፡00 ሰዓት በመቐለ ከተማ በሚሰየመው የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ችሎት እንዲቀርብ ሲል ፍርድ ቤቱ አዟል።

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ችሎት

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s