የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 23, 2016 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ሚያዝያ 16, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:25%
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:300.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ሚያዝያ 16, 2016 03:01 ጥዋት
  • ገዛ/ህንፃ ምሻጥ/ ካልኦት ዝሽወጡ/
  • Print
  • Pdf

በአፈ/ከሳሽ፡- አቶ መኮንን አማረ እና በአፈ/ተከሣሾች፡-እነ ወ/ሮ ራሄል አማረ (6 ሰዎች) መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር በክ/ከተማ 1ይ ወያነ ቀበሌ 16 የሚገኝ በምስራቅ ወ/ሮ ኪዳን፣ በደቡብ መንገድ፣ በምእራብ መንገድ ፣ በሰሜን ፈረደ ወ/ገብርኤል የሚያዋስነው 145 ካ.ሜ ቤትና ቦታ በኣማረ በላይ ስም ወይም በወ/ሮ አስካለማርያም ግርማይ የሚታወቅ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ ባዘዘው መሰረት መነሻ ዋጋው ብር 2,215,194.46 (ሁለት ሚሊዮን ሁለት መቶ አስራ አምስት ሺህ አንድ መቶ ዘጠና አራት ከ 46/100) በ16/8/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ እስከ 6፡00 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ስለሚሸጥ በዚህ ቀንና ቦታ ተገኝተው እንዲጫረቱ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የመቐለ ፍ/ብሄር ምድብ ችሎት አዟል።

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት

መመለስ
የጨረታ ምድብ