በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት ማከእከላዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 24, 2016 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:10%
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 24, 2016 10:00 ከሰአት
  • መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/
  • Print
  • Pdf

1 የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ

3 የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT የተመዘገባችሁ

4 በአቅራቢነት የተመዘገባችሁ

5 የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 10 በስራ ሰዓት ከ 10/04/2016 እስከ 24/04/2016ዓ/ም መዉሰድ ትችላላቸሁ፡፡

6 ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ በማሸግ እስከ 24/04/2016ዓ/ም ሰዓት 9:00 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይቻላል በተጨማሪም ለዉድድሩ ለጨረታ ያቀረባችሁት ዋጋ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ /validity period/ መጠቀስ አለበት፡፡

7 ተጫራቾች አስፈላጊ የሆኑ ሰነዳቸዉ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡

8 ተጫራቾች የጨረታ ማስከሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ ብር 10% ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ ማስያዝ ይኖርባችዋል :: በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አይፈቀድም፡፡

9 የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን 24/04/2016ዓ/ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪለቻቸዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ቢገኝ ይመረጣል ሆኖም ግን ባለመገንኘታቸዉ ጨረታዉ አይሰተጓገልም፡፡

10 አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ3 ቀናት ዉስጥ ቀርቦ ዉል የማሰር ግዴታ አለበት፡፡

11 ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በክፊል ወይመ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልከ ቁጥር 0914700961 መደወል ይቻላል

Supplier ________________

Purpose : purchase of spare Feres may wereda ambulance plate No-4-02043

No

Item

Unit/M

Quantity

Unit price

Total Price

Remarks

1

Oil Filter

Pcs

01

90915-30002

2

Element assy fuel

Pcs

01

23390-5170

3

Brake pad Kit FR

Pcs

01

04465-YZZF6/04465-YZZQ5

4

Axle shaft assy FR RH

Pcs

01

43411-60130

5

Free Hub assy

Pcs

01

43530 -60130

6

Grease seal

Pcs

01

90311- 62001

7

Washer lock

Pcs

02

90215 -42025

8

Shock absorber FR

Pcs

02

48511 -69645

9

Bush Stabilizer FR small

Pcs

02

48815-60070

10

Bush Stabilizer FR inner

Pcs

02

90385 -11021

11

Door handle RH inner

Pcs

01

69205 -10040 -33

12

Weather strip back RH

Pcs

01

67882 -60040/67882-60041

13

Weather strip back RH

Pcs

01

67881- 60040

14

Spring Hollow LH

Pcs

01

48319 - 60111

15

Wheal Disc / /

Pcs

01

42610- 60320

16

Bolt Hub (conneney)

Pcs

01

90942-2083

17

Nut Hub

Pcs

01

90942-01101

Note:

1 The price should include VAT , unless otherwise it will be considred as included

2 performa validity period _________days

3 put your signature and stamp

4 your price should be written with pointed pen (don’t use pencil)

5 Availability of stock

From stock _________

To be ordered _________

6 Delivery time with in ________days

መመለስ
የጨረታ ምድብ