የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አዲግራት መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅም (አልባሳት ፣ ጫማ ፣ የመፀዳጃ ወረቀት ፣ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና) እንዲሁም ኮምፒውተርና ላፕቶፖች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ቁጥር ቲ 03/2016

ስለሚፈልግ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ብቁ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  1. 1. በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች በኢትዮጵያ ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በመንግስት ዕቃና አገልግሎት አቅራቢነት በኤጀንሲው ደረ-ገፅ /Website/ የተመዘገቡ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. 2. በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቶች በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ለመሳተፍ የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ከሚፈልገው ግዥ የተዛመደ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ሆናቸውን ማረጋገጫ ሰርተፊኬት እና በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ለመሳተፍ ከሀገር ውስጥ ገቢዎች ቢሮ ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማስረጃ በማቅረብ የማይለስብር200 መቶ(ሁለትመቶ) ብር በመክፈል የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ሜክሲኮ ከሚገኘው የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዋና መ/ቤት (አዲስ አበባ) በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. 3. የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው አሸናፊ የሚሆነው በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ክፍት ነው፡፡ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው::
  4. 4. ተጫራቾችለሚጫረቱበትጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ብር 50,000 (አምሳብር)የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ማስከበሪያየባንዋስትናከጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ሰነዶችጋርበማያያዝማቅረብይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ውጭ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡
  5. 5. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዳቸው ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት ግዥ ቡድን ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን ታህሳስ 13/2016 ..እስከጠዋቱ4:00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው፡:
  6. 6. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውን በተገኙበት ታህሳስ 13/2016 .ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት አ/አ ዋና መ/ቤት በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  7. 7. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለው አድራሻ መጠቀም ይችላሉ

ሞባይል፡-09-29-72-66-38/ 09-48–50–93-27 ወይም 09-38-17-64-17

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (309)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (561)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (76)
          • ግብርና (199)
            • የግንባታ እቃዎች (1273)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (235)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (28)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (397)
                      • ምግብና መጠጥ (183)
                        • እግድ (62)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (21)
                            • ፈርኒቸር (233)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (30)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (46)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (185)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (278)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (214)
                                                              • ሽያጭ (337)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (630)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (45)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (288)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (90)
                                                                                    s